Get Mystery Box with random crypto!

በዒድ መምጣት ከኛ ጋር ይደሰቱ ለነበሩት አላህ ይዘንላቸው በመኖራቸው ዒዱን የበለጠ ውብና ማራኪ ያ | ጥልቅ እይታዎች

በዒድ መምጣት ከኛ ጋር
ይደሰቱ ለነበሩት አላህ ይዘንላቸው
በመኖራቸው ዒዱን የበለጠ ውብና ማራኪ
ያደርጉ ለነበሩት አላህ ይዘንላቸው
አሁን ቀብር ውስጥ ሆነው የኛን ዱዓ
በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙት ሁሉ
አላህ ብቸኝነታቸውን በሚያስወግድ
በሰፊው እዝነቱ ይዘንላቸው ።

Te » @PrinceAbdusamed ㋡