Get Mystery Box with random crypto!

ቀና~ትውልድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ positive_brains — ቀና~ትውልድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ positive_brains — ቀና~ትውልድ
የሰርጥ አድራሻ: @positive_brains
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 745

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-08 19:08:25 Vacancy at Ethiopian Electric Power

Number of Positions: , 22 - positions with EXP

Professions: automotive-technology,electro-mechanical-engineering,general-mechanics,mechanical-engineering,metal-works,mining-engineering .
How to Apply


https://shegerjobs.com/job/ethiopian-electric-power-vacancy/
Deadline: August 18, 2022

ሌሎች ስራ መረጃዎችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑት

https://t.me/job_vacancy5
82 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:13:48 የምትጠይቀው አላጣህም!
፨፨፨፨፨፨//////////፨፨፨፨፨፨
የልብህን መሻት፣ የውስጥህን ፍላጎት፣ አምሮትህን በለየህ ማግስት ለጥያቄ ትዘጋጃለህ። ያሰብከው ይሆንልህ ዘንድ፣ የተመኘሀው ይፈፀምልህ ዘንድ ለተማፅኖ፣ ለጥያቄ፣ ለልመና ትሰናዳለህ። ጠያቂ ነህና ተጠያቂ ያስፈልግሃል፤ የምትማፀን ነህና የምትማፀነው ያስፈልግሃል። የጥያቄህ ርቀትና ግዝፈት ዋናው መፅዋችና ሰጪ ጋር እንድትሔድ ሊያስገድድህ ይችላል። መሔድህ ችግር የለውም እምነትህ ግን ችግር ሲፈጥር ትመለከታለህ። የጥያቄህ ምላሽ ምንም ይሁን ምን ምላሽ ተብሎ እስከተሰጠህ ወይም ምላሽ መሆኑን እስከተረዳህ ድረስ በፀጋ የመቀበል ግዴታ ይኖርብሃል።

አዎ! ጀግናዬ..! የምትጠይቀው አላጣህም፤ የምትማፀነው፣ የምታለቅስበት አካል አላጣህም። ሰው ፊት ከማልቀስ በላይ አምላክ ፊት የፈሰሰ እንባ ያልጠበከውንም ክፍተትህን ይሞላልሃል፤ ለመጠየቅ ያፈርከውን ጥያቄ ይመልስልሃል። ቅርበትህና እምነትህ ብቻ ያንን የችግር ባህር፣ የሰቆቃ መዓት ያሻግርሃል። እራስህን ለሰው ማሳየት ከጀመርክ፣ ሚስጥርህን ማካፈል ከጀመርክ ለረጅም ጊዜ ቆይተሃል፤ ሰዎችን በመቀየር ብዙ ለፍተሃል፤ ሸክምህን ያቀሉልህ ዘንድ ሁነኛ የምትላቸውን ወዳጆች ቀርበሃል ነገር ግን ያሰብከውን ምላሽ አላገኘህም፤ በእነርሱ ላይም ቢሆን አድሮ የሚያግዝህ፣ የሚያሳርፍህ የሸሸሀው ፈጣሪህ እንደሆነ ዘንግተሃል።

አዎ! ለጥያቄህ ምላሽ፣ ለችግርህ መፍቴ፣ ለጭንቀትህ እረፍት ፍለጋ ወደ አምላክህ መቅረብህ በእራሱ እምነትህን በጥቂቱ ያሳይ ይሆናል እንጂ በፍጡም በቂ አይደለም። ከሰዎች የምትጠብቀውና ከአምላክ የምትጠብቀው ምላሽ ለዩነቱ ሰው ይስታል፣ ያጎድላል፤ አምላክ ግን አይስትም፣ አያጎድልም፤ የምላሹ ፍፁምነት አጠያያቂ ሆኖ አያውቅም። እናም የምትጠይቀውና የምታወያየው ባላጣህበት አኳሃን ያለህን ሚስጥር ሁሉ ለሰው ለመናር አትቸኩል፤ በሰዎች መጠቋቆሚያ ለመሆን አትጣደፍ። ጉዳይህን ባትነገረውም የሚያውቀው አምላክ አለና ከእርሱ ሁሉን ከሚያውቀው በላይ መፍትሔ ፍለጋ ሌላ ቦታ መሔድህም ሌላ ጥያቄ እንዳያስነሳብህ፣ ከመንገድ እንዳያስትህ ተጠንቀቅ። ምንም ብትጠይቅ የማይታዘብህ፣ የማይፈርድብህ ፈጣሪ እያለህ እንኳን ተናግረህ፣ ታሪክህን አውጥተህ ይቅርና ባልሆንከውና ባልተናገርከው ነገር ስም ከሚያወጣልህንና ፍርድን ከሚበይንብህ ሰው እራስህን ግታ፣ እራስህን ጠብቅ። በእርግጥም የጥያቄህን ትክክለኛ ምላሽ ከፈለክ አምላክህን በእምነት ጠይቅ

ውብ ቀን ይሁንልን!
ምክረ-አዕምሮ
89 views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 04:47:01
ለማግባት አሪፍ ጊዜ ይህ ነው
እሱ በደንብ መስማት አይችልም እሷ ብዙ ማውራት አትችልም!
3 views01:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 04:41:04
ሁሉም አንተን ላለ መርዳት ምክንያት ሲደረድሩ
አንተን ያለ ምክንያት የረዱህን አትርሳ!
3 views01:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 18:41:29 (አልመጣም..)
==============
ካልጠፋ ሰዐት
ቀትር መርጠሽ የቀጠርሽኝ
ወደሽኝ ነው? ወይ ጠልተሽኝ ?
:
እንደ ልምዴ ልምጣ እንጂ ሌት መሰስ ብዬ...
ቀን አልችልም በሁለት ፀሐይ ተቃጥዬ !

/ ኪዮርና /
51 views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 12:17:03

ያለ ህልም ያለ እቅድ ከተነሳቹህ መልሳቹህ ተኙ
:¨·.·¨: ❀
 `·. @Princ_Faysul
56 views09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 12:15:11 ተጠንቀቅ
ግብህ( ህልምህ) ተራ ምኞት እና ፍላጎት እንዳይሆን
ያ የድሆች እቃ ነው…

ታገል ወዳጄ
53 views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 09:21:53
ዛሬ በህልሞችህ ላይ ቢሳለቁም…
ነገ እንዴት እውን እንዳደረከው በክብር ይጠይቁሀል

ህልምህን ተከተል
51 views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 08:36:07
በጧት የመጀመሪያው ስራህ ፈገግ የሚያስብልህን ሰው ፈልግ ምክንያቱም የጧት ፈገግታ ምርጥ ቀን ይፈጥራል!
صباح الخير ..
72 views05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 08:09:56
የአይን ግማሽ ውበቱ
የሚያይበት መንገድ ነው

Faysul
65 views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ