Get Mystery Box with random crypto!

ቀና~ትውልድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ positive_brains — ቀና~ትውልድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ positive_brains — ቀና~ትውልድ
የሰርጥ አድራሻ: @positive_brains
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 745

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-20 19:39:20
ወንዶች ራሳቸውን በመስታወት ይመለከታሉ
ሴቶች ደሞ ራሳቸውን በመስታወት ይፈልጋሉ!
32 views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 08:07:21
54 views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 07:30:46
64 views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 07:27:18 #ፍቅር ማለት ውዴ ፨
የህልሙ ዘራችን የዕውን ፍሬ አፍርቶ ፤
ቆንጅየ ልጅ ወልደን...
እሱም ፍቅር ሊማር አንደበት አውጥቶ ፤
ፍቅር ማለት.... እማ? ብሎ ቢጠይቅሽ ፤
ይህንን ንገሪው ሳትፈሪ ሳይጨንቅሽ ፤
........"ፍቅር ማለት ልጀ........
የተራ ሆሄያት ባዶ ጥርቃሚ ፤
የሶስት ፊደል ጥምረት የቀል ልቅምቃሚ ፤
የደቂቃ ስሜት.......
ወይ ጊዜያዊ ጥቅም አይደለም ምስጢሩ ፤
መስጠት+መስጠት +መሰጠት .....በቃ ሁሌም መስጠት
እናም ልጀ ይህ ነው የፍቅር ቀመሩ ፤...."
ብለሽ ንገሪልኝ እንዲገባው አርገሽ ፤
ፍቅርን ሠጥቶ .....
ምላሽ እንዳይጠብቅ በደንብ አስጠንቅቀሽ ፤
...........ደግሞም እንዲህ በይው.........
......ፍቅር ማለት ልጀ...
በአንዲት ውብ ማሳ ውስጥ..
ከአረም ከቁጥቋጦ ፈፅሞ በራቀች ፤
ከአንድ ገበሬ እጅ..
በፅናት ተዘርታ በዕምነት የበቀለች ፤
........... .............ፍቅር ቡቃያ ነች ፤
የአለምን ሃይሎች አጣምሮ ያደላት ፤
የተንኮል ገሞራ .....
የሃሜት አውሎ ንፋስ ገፍትሮ ማይጥላት ፤
ገንዘብ ጎርፍ ሆኖ.....
ስሯን ቢያጥለቀልቅ ፈፅሞ ማይነቅላት ፤
ፍቅር ቡቃያ ናት..........."
......ብለሽ ንገሪልኝ....
ግን ይህን ሁሉ ቃል ከአንደበትሽ ሰምቶ ፤
....ፍቅር ማለት እማ ????
ብሎ ከጠየቀሽ ሳይረዳው ቀርቶ ፤
....ይህንን ንገሪው
"ገበሬው አምላክ ነው ማሳዋ ልባችን ፤
ዘሩ የፍቅር ቃል ቡቃያው ልጃችን ፤"
እንዲያውም እንዲያውም....
ከተራ ቃላት ጋር ምን አፈታተነን ፤
ፍቅር ማለት ውዴ!!!! በቃ እኔና አንች ነን።
43 views04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 06:48:13
ሪዝቅህን በምትፈልግበት ሀላል ስራ ልብሴ ይቆሽሻል ብለህ አትጨነቅ፤ እፍረትም አይሰማህ ፤ ዝንጥ ያሉ ልብሶችን ለብሰህ የሰዎችን እጅ ከማየት እጅግ በብዙ እጥፍ የተሻለ ነውና።
Abu Kudama
38 views03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 08:07:36 ኮምፒውተራችን ላይ #ፍላሽ ዲስክ በምንሰካበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ፍላሽ ዲስኩ በቫይረስ የተጠቃ በሚሆንበት ጊዜ ቫይረሱ በቀጥታ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት ኮምፒውተራችንን ስራ ማስተጎጎል እንዲሁም እስከ ማጥፋት ሊያደርስ ይችላል ስለዚህ ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ ሰዎች ወደ ኮምፒተራችን ከተው እንዳይጠቀሙ ምን ማድረግ አለብን።

ኮምፒውተራችንን ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ እንዳይቀበል አድርገን እንዴት መቆለፍ እንችላለን።

ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት this pc ወይም my computer ላይ Right Click እናደርጋለን።
ከዛም ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ Manage የሚለውን እንመርጣለን።
ቀጥሎም Device Manager
ከዛም በቀኝ በኩል ካሉት ምርጫዎች Universal Serial Bus Controllers ከሚለው ስር ያለውን drop down arow ወይም የዝርዝር ቀስቱን እንነካለን።
ከዛም extensible host controller ላይ ራይት ክሊክ እናደርጋለን ።
ከተዘረዘሩት ዉስጥ Disable ክሊክ እናደርጋልን አለቀ
ወደነበረበት ለመመለስ Enable Device የሚለውን ይጫኑ!

አሁን ላፕቶፓችን ወይም ዴስክ ቶፕ ኮንፒተራችን ፍላሽ፣ሃርድዲስክ እንዳያነብ ብሎክ ሁኖል ማለት ነው።


mohammedcomputer technology
61 views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 07:26:59
እንድረዳህ እስክትጠይቀው ድረስ ሁሉም ሰው ደግ ነው።
58 viewsedited  04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 07:10:58
48 views04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 23:11:21
ውዴትን ከልብ ያወቀ
ወደ መለያየት መሄዱ ክልክል ነው!
10 views20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 18:04:11 http://showymanuscript.top/c793YnRhfAhFQnt2dA1XWA0WBXxEBA0LVXEaVVs6JAIzEw8yeBUyABgqHyBcNjcvZVkYDG8GABFTBUE4dyE_bREeRz94DwE&p=wlsdtg1660230222597
41 views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ