Get Mystery Box with random crypto!

ታታ አፍሮ -Tata Afro

የቴሌግራም ቻናል አርማ poettataafro — ታታ አፍሮ -Tata Afro
የቴሌግራም ቻናል አርማ poettataafro — ታታ አፍሮ -Tata Afro
የሰርጥ አድራሻ: @poettataafro
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.29K
የሰርጥ መግለጫ

ታታ አፍሮ ገጣሚና ጦማሪ ነኝ። ወጎች እና መጣጥፎችን እደርሳለሁ። ፖለቲካዊ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ሀይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ ግጥሞችን እንዲሁም ጦማሮችን አዘጋጃለሁ። አፍሪካዊ እና ዓለም አቀፋዊ ታሪኮችን በዚሁ ቻናል እንዳስሳለን..
#Instagram፦ www.instagram.com/tataafro_official

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-09 20:38:08
"ባራ ባራ ሳተናው ዋልያ የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው ይታይ ሰንደቁ..."
1.4K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 14:23:09 @
1.1K views11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 14:22:59
የመልካም ልደት መግለጫ!

ውዷ አምለሰት ሙጬ እንኳን ተወለድሽ! እንኳንም በሰላምና በጤና ለዚህች ዕለት አደረሰሽ! ኤሚዬ ብሩ እና መልካም ልደት ይሁንልሽ። ቀሪው ዘመንሽ በደስታና በብዙ በረከቶች የተሞላ ይሁን። የልጆችሽን ወግ ማዕረግ የባለቤትሽንም የስኬት ጥግ በዘመንሽ እንዲያሳይሽና የልብሽም መሻቶች በዘመንሽ የተፈጸሙ እንዲሆኑልሽ እመኛለሁ።

ከአክባሪ ወንድምሽ ✎ #ታታ_አፍሮ /ነፃ ብዕር/
15.2K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 21:21:14
ቴዲ አፍሮን በለዛ አዋርድ ላይ ገብተው ይምረጡ...

ለመምረጥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ይከተሉ መጀመሪያ ከታች ያለውን ሊንክ ይክፈቱ በመቀጠልም ሶስቱን መስፈርቶች ይፈፅሙ....!
1-የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ የሚለውን ይንኩ
2-የቴዲ አፍሮ ስም ላይ ይጫኑ
3-እታች ወርደው Vote የሚለውን ይንኩ

አሁን ይምረጡ

https://vote.lezashow.com/%e1%8b%a8%e1%8b%93%e1%88%98%e1%89%b1-%e1%88%9d%e1%88%ad%e1%8c%a5-%e1%8a%90%e1%8c%a0%e1%88%8b-%e1%8b%98%e1%8d%88%e1%8a%95/
965 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-22 17:00:32
አንበሳዬ ደሞ በአባይ በተሰኘው ነጠላ ዜማ ከሐምሌ 1/2011 እስከ ሰኔ 30/2013 ድረስ ከወጡ ሙዚቃዎች ጋ ለዛ አዋርድ ላይ እጩ ሆኖ ቀርቧል። ከዚህ ቀደም በለዛ አዋርድ ላይ እጩ ሆኖ በተሳተፈባቸው ዘርፎች ሁሉ አሸናፊ በመሆን የለዛን ዋንጫ አንስቷል።

ለስራዎቹ በሚሰጣቸው ጥራት እና በህዝብ ዘንድ ከሚያስገኙለት ስኬቶች አንጻር በአገር ውስጥም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚበረከቱለት ሽልማቶች ፍጹም ይገቡታል ብዬ አምናለሁ።

ዘንድሮም እንደ ልማዳችን በታጨንበት ዘርፍ ይነሳል ዋንጫችን! ይገባል ከቤታችን።

የመምረጫ ሊንክ
https://vote.lezashow.com/
828 views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 20:44:16 @
832 views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ