Get Mystery Box with random crypto!

Planet Of Knowledge

የቴሌግራም ቻናል አርማ planet_of_knowledge — Planet Of Knowledge P
የቴሌግራም ቻናል አርማ planet_of_knowledge — Planet Of Knowledge
የሰርጥ አድራሻ: @planet_of_knowledge
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.43K
የሰርጥ መግለጫ

ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው
✨♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ
🎴አስተማሪ ታሪኮች
🎴አስደናቂ እውነታወች
🎴አስቂኝ ክስተቶች
🎴አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች
🎴የተለያዩ መፅሐፍት
🎴አስቂኝ ምስሎች
🎴እና ሌላም ሌላም.....
📥📥📥📥📥📥📥
ያሎትን አስተያየት በ
@Yempire
@l_l_l_I_I_I

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-09 05:49:41
እንኳን አደረሰን

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በስላም አደረሳችሁ፣ አደረስን።
2.5K views༒ًTʜᴇ ʙƦᴏᴏᴋʟʏɴ, 02:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:55:16
ከተፈጥሮ ውጪ የሆነ ክስተት

ሴት አንበሶች ተባብረው ወንዱን አንበሳ እየቦጫጨቁ ይገድሉታል። እንደዚህ አይነት ክስተት ተፈጥሮአዊ አይደለም ቪዲዮውንም የቀረፀው ሰው እደለኛ ነው።
2.6K views༒ًTʜᴇ ʙƦᴏᴏᴋʟʏɴ, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 16:38:40
እግርኳስ ተጫዋቾቹ እና መብረቁ !

በዲሞክራቲክ ኮንጎ በ1970ዎቹ የተከሰተው የመብረቅ አደጋ እስከ ዛሬ ድረስ ለሰው ልጆች አእምሮ እንቆቅልሽ ሆኖ ቀርቷል! መብረቁ የወደቀው የእግርኳስ ግጥሚያ እየተካሄደ ባለበት ስታዲየም ውስጥ ሲሆን ከሁለቱ ተጋጣሚዎች ውስጥ የአንደኛውን ቡድን 11 ሙሉ ተጫዋቾች ነጥሎ ገድሏቸዋል! ምክንያቱ ግን በጭራሽ ሊታወቅ አልቻለም፡፡ አንዳንድ የሀገሪቱ የስፖርት ጋዜጠኞች ግን ይህ የጥንቆላ ስራ ነው ብለው ደምድመዋል!
1.7K views༒ًTʜᴇ ʙƦᴏᴏᴋʟʏɴ, 13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ