Get Mystery Box with random crypto!

እግርኳስ ተጫዋቾቹ እና መብረቁ ! በዲሞክራቲክ ኮንጎ በ1970ዎቹ የተከሰተው የመብረቅ አደጋ | Planet Of Knowledge

እግርኳስ ተጫዋቾቹ እና መብረቁ !

በዲሞክራቲክ ኮንጎ በ1970ዎቹ የተከሰተው የመብረቅ አደጋ እስከ ዛሬ ድረስ ለሰው ልጆች አእምሮ እንቆቅልሽ ሆኖ ቀርቷል! መብረቁ የወደቀው የእግርኳስ ግጥሚያ እየተካሄደ ባለበት ስታዲየም ውስጥ ሲሆን ከሁለቱ ተጋጣሚዎች ውስጥ የአንደኛውን ቡድን 11 ሙሉ ተጫዋቾች ነጥሎ ገድሏቸዋል! ምክንያቱ ግን በጭራሽ ሊታወቅ አልቻለም፡፡ አንዳንድ የሀገሪቱ የስፖርት ጋዜጠኞች ግን ይህ የጥንቆላ ስራ ነው ብለው ደምድመዋል!