Get Mystery Box with random crypto!

በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ የደቡብ አሜሪካ ሀገራት እና የአውሮፓ ሀገሮች ተገናኝተው ብዙ ዋንጫ ያሸ | Our World

በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ የደቡብ አሜሪካ ሀገራት እና የአውሮፓ ሀገሮች ተገናኝተው ብዙ ዋንጫ ያሸነፉት ላቲኖች ናቸው 7 አውሮፓ 3።

2014 | አርጀንቲና ከ ጀርመን ጀርመን ሻምፒዮን
2002 | ብራዚል ከ ጀርመን ብራዚል ሻምፒዮን
1998 | ብራዚል ከ ፈረንሳይ ፈረንሳይ ሻምፒዮን
1994 | ብራዚል ከ ጣሊያን ብራዚል ሻምፒዮን
1990 | አርጀንቲና ከ ጀርመን ጀርመን ሻምፒዮን
1986 | አርጀንቲና ከ ከጀርመን አርጀንቲና ሻምፒዮን
1978 | አርጀንቲና ከ ኔዘርላንድ አርጀንቲና ሻምፒዮን
1970 | ብራዚል ከ ጣሊያን ብራዚል ሻምፒዮን
1962 | ብራዚል ከ ቼኮስሎቫኒያ ብራዚል ሻምፒዮን
1958 | ብራዚል ከ ስዊድን ብራዚል ሻምፒዮን

2022 | አርጀንቲና ከ ፈረንሳይ ?