Get Mystery Box with random crypto!

በ2ኛው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ጉባኤ አሸናፊ የሆኑ ሦሥት ምርጥ የንግድ ሥራ ሃሳቦች፦ | Our World

በ2ኛው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ጉባኤ አሸናፊ የሆኑ ሦሥት ምርጥ የንግድ ሥራ ሃሳቦች፦

1ኛ. በፀሀይ ብርሃን የሚሰራና ተጨማሪ
አገልግሎቶች የተገጠሙለት ዊልቼር

• የፈጠራ ሃሳቡ ባለቤት ናትናኤል ታከለ።
• ፈጠራው ወደ አገልግሎት ሊለወጥ የሚችል፡፡

2ኛ. በሀገር ውስጥ የሚመረት የሊዝ ማሽን

• የፈጠራ ሃሳቡ ባለቤት ፉአድ መሀመድ።
• ሥራ ላይ የዋለና የውጪ ምንዛሪን በማስቀረት ለአምራቾች ተደራሽ የሚሆን።

3ኛ. ከብቶች፣ በጎች እና ፍየሎች መንታ መንታ እንዲወልዱ የሚያደርግ ግኝት

• የሃሳቡ ባለቤት የእንስሳት ሀኪም አዲሱ ወርቁ
• ከዕጽዋት የተቀመመና ውጤታማነቱ የተፈተሸና እውቅና ያገኘ።

የሥራ ፈጠራ ሃሳብ አሸናፊዎቹ ለእያንዳንዳቸው 260 ሺህ ብር ተበርክቶላቸዋል።