Get Mystery Box with random crypto!

በ2014 (2021/22) በጀት ዓመት ማለቂያ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተር እውነታዎች፦ የባንኮች | Our World

በ2014 (2021/22) በጀት ዓመት ማለቂያ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተር እውነታዎች፦

የባንኮች ብዛት = 30

የባንክ ቅርንጫፎች ብዛት = 8944

ጠቅላላ የባንኮች ካፒታል = 199.1 ቢሊዮን ብር

ጠቅላላ የባንኮች ሀብት = 2.4 ትሪሊዮን ብር

ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ = 1.7 ትሪሊዮን ብር

የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ብዛት = 16.3 ሚሊዮን

የዴቢት ካርድ ተጠቃሚዎች ብዛት = 30.7 ሚሊዮን

የሞባይል ገንዘብ ተጠቃሚዎች ብዛት = 43.3 ሚሊዮን

የኤቲኤሞች ብዛት = 6902

የፖስ ብዛት = 11,760

የኢንሹራንስ ተቋማት ብዛት = 18

የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ብዛት = 40

ምንጭ፦ CBE