Get Mystery Box with random crypto!

#breaking_news የአልቃይዳው መሪ አይማን አል ዘዋሪ በአሜሪካ አየር ጥቃት ተገደሉ | Our World

#breaking_news

የአልቃይዳው መሪ አይማን አል ዘዋሪ በአሜሪካ አየር ጥቃት ተገደሉ

የቀድሞውን መሪ ኦሳማ ቢላደንን በመተካት የሽብር ቡድኑ ሲመሩ የነበሩት ትውልደ ግብፃዊው የሽብር ቡድኑን ቁልፍ መሪዎችን ኢላማ በማድረግ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ነው አፍጋኒስታን ውስጥ መገደላቸውን እነ ሲኤንኤን ስፑትኒክን ጨምሮ አለማቀፍ ሚድያዎች መዘገባቸውን ዘናይል ፅፏል