Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አለን ! ኢትዮጵያውያን የበላይ ሆነው አጠናቀዋል ! እጅግ በጣም የሚደንቅ የቡ | Our World

እንኳን ደስ አለን !

ኢትዮጵያውያን የበላይ ሆነው አጠናቀዋል !

እጅግ በጣም የሚደንቅ የቡድን ስራ በታየበት የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር በጉዳፍ ፀጋይ አማካኝነት ወርቁ ወደ ኢትዮጵያ ገቢ ተደርጓል።

ነሀስም በዳዊት ስዩም ተገኝቷል።

ከፍተኛውን የቡድን ስራ የሰራችው የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ባለድሏ ለተሰንበት ግደይ 5ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።

ኬንያ ብር አግኝታለች።

እንኳን ደስ አለን !!