Get Mystery Box with random crypto!

በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች ትናንት እንደገና መከፈት እንደጀመሩ የክልሉ ት | አገልግል

በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች ትናንት እንደገና መከፈት እንደጀመሩ የክልሉ ትምህርት ቢሮ መግለጡን ጠቅሶ የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል። በክልሉ በኮሮና ወረርሽኝና ከዚያም በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ ኹሉም ትምህርት ቤቶች ከሦስት ዓመታት በላይ ተዘግተው ነበር። በክልሉ የሚገኙ አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች በጦርነቱ ከባድ ወይም ከፊል ጉዳት እንደደረሰባቸው ሲገለጽ ቆይቷል።