Get Mystery Box with random crypto!

#Amhara-Tigray በትግራይ የትምህርት ሁኔታ ለመምከር በሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍ | አገልግል

#Amhara-Tigray
በትግራይ የትምህርት ሁኔታ ለመምከር በሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የተመራ የፌደራል የልዑካን ቡድን መቀሌ ገብቷል።
የመቀሌ ዩንቨርስቲ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ፕሮፈሰር ክንድያና ገብረህይወት የባህርዳር ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ፍሬው፣የደብብርሃን ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉስ ታደሰን ጨምሮ በመቀሌ ተገናኝተው እንዲህ ተቃቅፈዋል።