Get Mystery Box with random crypto!

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ተመድበን የነበርን እና በተፈጠረው ሀገራዊ አለመግባባት ምክነያት ወደ ሌሎች ዩኒ | አገልግል

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ተመድበን የነበርን እና በተፈጠረው ሀገራዊ አለመግባባት ምክነያት ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በጊዜያዊነት ተመድበን ትምህርታችንን መጨረሳችን ይታወቃል። ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ ዛሬ ባህርዳር ጥበበ ጊዮን specialized hospital ለመዎዳደር ሄደን እናንተን አይመለከትም ተብለን ሳንመዘገብ ተመለስን  ለሚመለከተው ሰው ብታሳውቅልን?