Get Mystery Box with random crypto!

'አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ዐለም። ወከዓው ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር። ወተዓገሡ ሞተ መሪረ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

"አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ዐለም። ወከዓው ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር። ወተዓገሡ ሞተ መሪረ በእንተ መንግሥተ ሰማያት።"

"ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ፤ ስለ እግዚአብሔር ብለው ደማቸውን አፈሰሱ፤ ስለ መንግሥተ ሰማያትም ሲሉ መራራ ሞትን ታገሡ።"

ይግባኝ ለክርስቶስ !

@ortodoxtewahedo