ዘርህና እምነትህ የተምታታብህ በዘረኝነት ታመህ ለቤተ ክርስትያን ጀርባህን የሰጠህ ዘሯ ክርስቶስ የሆነውን ቤተ ክርስትያን ዘር ውስጥ ለመክተት የምትጥር ። ሰይጣን ቤተ ክርስትያንን ለመዋጋት ያመጣው መሆኑን ያልተረዳህ መንግስተ ሰማያት በዘር የሚወረስ ይመስል ግራ የገባህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ስለ አንዲት ቤተ ክርስትያንና ስለ አንዲት ሃገር የምንቆምበት ። #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ @ortodoxtewahedo 3.2K viewsedited 11:06