Get Mystery Box with random crypto!

የተጠመቅነው ክህደትን ልንቃወም እንጂ ልንቀበል አይደለም። ዲዮቅልጥያኖስ ነግሶ አርዮስ ጰጵሶ ሞት | ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

የተጠመቅነው ክህደትን ልንቃወም እንጂ ልንቀበል አይደለም።

ዲዮቅልጥያኖስ ነግሶ አርዮስ ጰጵሶ ሞት እና እስራት ብርቅ አይሆንም ትልቁ ተስፋቺን ከንጹህ ወርቅ ይልቅ የነጻው የሰማእታቱ ደም እንደ ሊቁ እና የቤተክርስቲያን መከራ መከራቸው ለሆነላቸው መምህር ኃይለማርያም ዘውዱ የቀኖቱ እትራት ምስክር ሆኖ እናት ቤተክርስቲያንን እና ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን አምላከ ቅዱሳን ነጻ እንደሚያወጣቸው አንጠራጠርም
#እርፍ_ይዞ_ወደኀላ_የለም

እውነተኛ መምህሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን

http://t.me/ortodoxtewahedo