Get Mystery Box with random crypto!

የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ግድያ እየፈጸሙ ነው። በሻሸመኔ አንድ ወ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ግድያ እየፈጸሙ ነው።
በሻሸመኔ አንድ ወጣት ኦርቶዶክሳዊ ከመንግሥት አካላት በተተኮሰ ጥይት ሰማዕትነትን ተቀብሏል።


ተሿሚዎቹ በእነዚህ ንፁሀን ሰማዕታት ደም ላይ ተረማምደው ቤተ ክርስቲያንን ለመውረር መነሳታቸውን ስናስብ ሃይማኖት አልባነታቸውን እንረዳለን። ሰማዕትነታችሁ የከበረ ነው።

ምንጭ፡- ኢኦተቤ ቴቪ