Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ዛሬ በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሻሸመኔ ከተማ በሕገ ወጥ የተሾመው ቡድን መንበረ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ሰበር ዜና

ዛሬ በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሻሸመኔ ከተማ በሕገ ወጥ የተሾመው ቡድን መንበረ ጵጵስና እና ቤተ ክርስቲያን ሰብረን እንገባለን በማለት የፌደራል አካላት በመምጣት ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ ምዕመናን ላይ ጭፍጨፋ እያደረጉ ይገኛሉ በእዚህ ሰዓት

አንድ ኦርቶዶክስ በዚህ ሰዓት ሞቷል።


ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ መልኩ ነቅተን የአባቶችን አዋጅጨመጠበቅ ይኖርብናል በየትኛው ሰዓት ኢንተርኔት ሊዘጋ ስለሚችል ቤተክርስቲያን ጥሪ ስታደርግ ሁላችንም በአንድነት መነሳት አለብን


እግዚአብሔር የደረሰብንን ሁሉ ይመልከት