Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ የባህል ህክምና

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox_channl — መርጌታ የባህል ህክምና
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox_channl — መርጌታ የባህል ህክምና
የሰርጥ አድራሻ: @orthodox_channl
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.13K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-11 13:47:47 ሕማማት

ጸሐፊ ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
104 views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:13:36
የመናፍቃን ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው

➦ይህ መጽሐፍ አጠር አድርጎ የተዋህዶን ልጅ  አይነ ልቦናን ገልጦ የመናፍቃንን ጥርስ አግጥጦ የሚያስቀር መጽሐፍ ነው ሁላችሁም አንብቡት

ጸሐፊ ፦ ዲያቆን አሐዱ አስረስ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት


  አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
129 views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 08:38:12 ዘማሪት መስከረም ወልዴ ቁ 1 ንስሓ
ስቡህ
     ስቡህ ስቡህ ብየ ልጀምር ምስጋናህን
     ቅዱስ ቅዱስ ብየ ልጀምር ውዳሴህን
     አባታችንሆይ ስምህ ይቀደስ
     የሰማይ አምላክ የምድርም ንጉስ(2)

ነፋሳት የሚታዘዙልህ
ተራሮች ቃል የሚያወጡልህ
ዘመን ሳይኖር ብቻህን የነበርክ
ማን እንዳንተ የዘላለም አምላክ
     አዝማች
በድንኳንህ በታቦትህ ማደሪያ
ሰርክ ቁሜ እላለሁ ሀሌ ሉያ
በቅዳሴው መቅደስና ቅድስቱ
በወረቡ ይደምቃል ማህሌቱ
     አዝማች
አስር አውታር በገና ደረደርኩኝ
ጌትነትክን ክብርህን ተቀኘሁኝ
እግዚአብሄር አንተ ብቻ ታላቅ ነህ
ከአማላክትስ ማን አለ የሚመስልህ
     አዝማች
በምድር የያሬድ ጥዑም ዜማ
ይነጋል ከሊቃውንት አፍ ሲሰማ
ያመልኩሀል በአርያምም በላይ
24ቱ ካህናተ ሰማይ
     አዝማች


ግጥምና ዜማ ትዝታው ምኒሊክ




/  ❖     /   ❖      /    ❖    /    ❖     /❖ /
          Join✥✥ ✥✥ተቀላቀሉ
...◉❖◉●••┈ ✞✟ ✞✟┈••●◉❖◉...
         Mezmur
https://t.me/Ethiopianmezmur12
        Sebket
https://t.me/ETO_Orthodox_Tewahedo_sebket
          Nisha
https://t.me/EtoOrtodoxNishaMezmur
...◉❖◉●••┈ ✞✟ ✞✟┈••●◉❖◉...ናቲ
91 views05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 08:33:33 ​​​​​​በሰሞነ ሕማማት የሚጸለዩት እና የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው?

     ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አድርሱ አሳውቁ

➦ከነገ ጀምሮ የጌታችንን ሕማም የምናስብበት ሰሞን ነው። እንደ ቅድስት ቤተ-ክርስትያናችን ሥርዓት በዚህ በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸውና ለጊዜው የምንታቀባቸው ጸሎቶች አሉ።

በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸው ጸሎቶች
የትኞቹ ናቸው?

በሰሞነ ሕማማት አጥብቀን የምንጸልያቸው ጸሎቶች ውዳሴ ማርያም:ዳዊት: ሰይፈ ሥላሴ:ሰይፈ መለኮት:ድርሳነ ማሕየዊ ውዳሴ አምላክ ናቸው።

➦እመቤታችን ድንግል ማርያም በዚህ በሰሞነ ሕማም በልጅዋ ምክንያት ብዙ እንግልት ስለደረሰባት የእሷን ምስጋና የሆነውን ውዳሴ ማርያም አናስታጉልም። ውዳሴ ማርያም ማመስገኛ መማጸኛ ስለሆነ እንጸልያለን። ምክንያቱም በዚህ በሰሞነ ሕማማት መከራ ተቀብሎ ሞቶ ሕይወቱን የሰጠንን ጌታ በሥጋ ወልዳለችን በውዳሴዋ እናስባታለን።

➦የቅዱስ ዳዊት ድርሰት የሆነው ታላቁ መዝሙረ ዳዊት በትንቢት ክፍሉ ስለ ጌታችን ሕማም ስቃይ እና ሞት የሚናገርና በዳዊት ምስጋና በምድር የሰው ልጆች በሰማይ ቅዱሳን መላእክት ስለሚያመሰግኑ እንጸልየዋለን።

➦ሰይፈ ሥላሴ ከሦስቱ አካላት እግዚአብሔር ወልድን የሚያመሰግን አምላክነቱን የሚመሰክር እና የሚመሰጥር በመሆኑ እንጸልየዋለን።

➦ሰይፈ መለኮት ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ስለ ምስጢረ መለኮት እና ስለ ጌታችን አምላክነት ስለሚናገር እንጸልየዋለን።

➦ድርሳነ ማሕየዊ በቅዱስ ዮሐንስ ወልደ-ነጎድጓድ የዓይን እማኝነት እና የቃል ምስክርነት የተጻፈና የጌታችንን መከራ ስቃይ እንግልት እና ሞት በልዩ ሁኔታ የሚናገር በመሆኑ ልክ እንደ ውዳሴ ማርየም የየእለት/የየቀን ስላለው ብንጸልየው በዓይነ ሕሊና ቀራንዮ ወሰዶ በነፍሳችን የጌታችንን ሰማያዊ ውለታ የሚስልብንና በመጸለያችን ልዩ ጸጋና ክብር የሚያሰጥ የቃል-ኪዳን ጸሎት በመሆኑ በዚህ በሰሞነ ሕማማት ብንጸልየው እጅጉን እንጠቀምበታለን። ውዳሴ አምላክም የጌታችን ምስጋና በመሆኑ መጸለይ እንችላለን።

በሰሞነ ሕማማት የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው?

➦በሰሞነ ሕማማት የማይጸለዩትን ጸሎቶች ጠቅለል አድርገን ስናያቸው ድርሳናት ገድላት እና መልካ መልኮች ናቸው። ይህም የሆነው በሰሞነ ሕማማት ጌታችን ለእኛ ለሰው ልጆች ብሎ የተቀበላቸውን ስቃይ እና መከራ ሞት የምናስብበት እና የምናለቅስበት እንጂ ሌሎቹን በድርሳናቸው በገድላቸው በመልካቸው የምናመሰግንበት ጊዜ ስላልሆነ ነው።

➦በተረፈ በዚህ በሰሞነ ሕማማት ለራሳችሁ ለሀገራችሁ ብቻ አትጸልዩ ለዓለም ሕዝብ ለአሕዛብ በሙሉ ጸልዩ። ምክንያቱም ለእነሱ የመጣ ሰማያዊ ቁጣ በቀጥታም በተዘዋዋሪም ለእኛም ይተርፋልና። እነሱ ሲለበለቡ እኛ መቃጠላችን እነሱ ሲሰበሩ እኛ ወለም ማለታችን እነሱ ሲሞቱ ሞት ደጃፋችን መቆምን በማሰብ ለእነሱም እንጸልይ። የእነሱ መከራ ሲርቅ ነው የኛም የሚርቀው።
                 ✞ወስብሐት ለእግዚአብሔር✞
                    ✞ወለወላዲቱ ድንግል✞
                     ✞ወለመስቀሉ ክቡር✞
                             ✞አሜን✞
  #ሼር_ሼር_ሼር

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
80 views05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 08:32:37 መዝሙረ ዳዊት

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት


በሕማማት የሚፀለየውን የእያንዳንዱን ተከፍሎ ከታች ተቀምጧል።

❖ የዳዊት መዝሙራት በጠቅላላው መቶ ሃምሳ እና የነቢያት ጸሎት በቤተክርስትያን  በሰባቱ ዕለታት ተከፋፍለው ይጸለያሉ ፤ እነርሱም

የሰኞ ከመዝሙር 1 – 30 (ፍካሬ ፥ አድኅነኒ ፥ አምላኪየ)
የማክሰኞ ከመዝሙር 31 – 60 (ብፁዓን ፥ ከመያፈቅር ፥ ለምንት ይዜኃር)
የረቡዕ ከመዝሙር 61 – 80 (አኮኑ ፥ እግዚኦ ኩነኔከ)፤
የሀሙስ ከመዝሙር 81 -110 (እግዚአብሔር ቆመ ፥ ይኄይስ ፥ ስምዐኒ)
የአርብ ከመዝሙር 111 – 130 ( ብፁዕ ብእሲ  ፥ ተፈሣሕኩ)
የቀዳሚት ከመዝሙር 131 – 150 (ተዘከሮ ፥ ቃልየ) እና
የእሑድ የነቢያት ጸሎት እና መኃልየ መኃልየ ዘሰሎሞን  ናቸው።

  #ሼር_ሼር_ሼር

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
80 views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 06:32:11
በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ ያውቃሉ
አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት ለሌሎችም ሼር

➦ ሕማማት መጽሐፍ በPDF

➦ በሕማማት የማይፀለይ ፀሎት አለ?

➦ ለምን አይፀለይም?

➦ ማማተብ ለምን አይቻልም?

➦ መሳሳም ለምን አይቻልም?

➦ በሕማማት ለምን እንሰግዳለን?

➦ ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን?

ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት

https://t.me/Orthodox_Mezmur_Ethiopia
https://t.me/+1LcnvYVTKTxhYjNk
https://t.me/+1LcnvYVTKTxhYjNk
100 viewsedited  03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 19:22:26
እነሆ ወቅቱ የአብይ ጾም የ ሕማማት ሳምንት በመሆኑ ለሳምንቱ የተመረጡ መንፈሳዊ መዝሙራትን  የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/+miSpxL_BU8o3MTBk
121 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 10:03:04 መልክአ ማኅየዊ


አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

  #ሼር_ሼር_ሼር

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
142 views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 09:20:21
135 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 09:20:17 ሰይፈ ሥላሴ ወ ሰይፈ መለኮት


አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

  #ሼር_ሼር_ሼር

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆  
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
121 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ