Get Mystery Box with random crypto!

የተመረጠ ትውልድ (The choosen generation)

የቴሌግራም ቻናል አርማ onegodonlyjesuss — የተመረጠ ትውልድ (The choosen generation)
የቴሌግራም ቻናል አርማ onegodonlyjesuss — የተመረጠ ትውልድ (The choosen generation)
የሰርጥ አድራሻ: @onegodonlyjesuss
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.89K
የሰርጥ መግለጫ

Apostolic Church of Ethiopia believe in One God, Water Baptism
in the name of Jesus Christ
#እስራኤል_ሆይ_ስማ_አምላካችን_እግዚአብሔር_አንድ_እግዚአብሔር_ነው
#ዘዳ 6:4
☞ @onegodonlyjesusss
☞ @onegodonlyjesuss
🗣ስብከቶች🗣
✍የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች✍
🎵 መዝሙሮች🎶
🗣መንፈሳዊ ትረካዎች🗣
📝 ሕይወት ለዋጭ.....

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-07 21:14:43 አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤  የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት  ለ20  ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ

ሰይጣን :
ኢየሱስ  : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ  ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ  ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት 
join us
      @onegodonlyjesuss
      @onegodonlyjesusss
3.3K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 18:21:46 #ኢየሱስ
አብ ነው
ኢሳ 9፥6
ዩሐ 14፥6-10
ዩሐ 14፥18-19
ሮሜ 8፥15
1ኛዩሐ 2፥23
አብ አንድ ብቻ ነው
ሚል 2፥10
ማቴ 23፥9
1ኛቆሮ 8፥6
ኤፌ 4፥6
ወልድ ነው (ልጅ ነው)
ኢሳ 9፥6
ማቴ 1፥21
ማቴ 16፥13-17
ዩሐ 1፥50
ዩሐ 11፥27
1ኛዩሐ 5፥20
ወልድ አንድ ብቻ ነው
ዩሐ 1፥18
ዩሐ 3፥6
ዩሐ 3፥18
1ኛዩሐ 4፥9
መንፈስ ቅዱስ ነው
2ኛ ቆሮ 3፥17
ዩሐ 14፥18፣19
ዩሐ 15፥16፣24
ሐዋ 3፥19፣20
ሮሜ 8፥10
መንፈስ ቅዱስ አንድ ብቻ ነው
1ኛ ቆሮ 12፥4-5፣9
1ኛ ቆሮ 12፥13
ኤፌ 4፥4
ኢዮብ 26፥4
Apostolic Doctrine
join this telegram channel https://t.me/apostolicdoc12
875 viewsedited  15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 17:54:59 ሰላም ለሁላችሁም! ገብታችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ስለሆነ እጅግ እናመስግናለን


በዩቱብ ቻናላችን በተለያዩ ጉባዔዎች የተቀዱ በተለይ በመርካቶ ሳሌም ስብከቶች መዝሙሮች, እና ሌሎችንም ጠቃሚ መልዕክቶች ለእናንተ የምለቅቅ ይሆናል፥ ቻናሉን ሁላችንም ሰብስክራይብ በማድረግ እና ለሌሎች ሼር እያደረግን ወንጌልን ለዓለም በማድረስ አብራቹኝ ሁኑ


https://youtube.com/channel/UCkB6Dn0LFkx8kXc3RtpZluA?sub_confirmation=1
725 views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 17:01:31 Apostolic Church of Ethiopia (የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን) pinned Deleted message
14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 09:33:21

833 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 09:33:04

778 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:38:57
952 views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:41:07
877 views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:49:34 ከስር በተያያዘው link የሚያገኙት መጠይቅ በኢትዮጲያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የስነ ጽሑፍ ህትመትና ኦድዮ ቪዥዋል ስርጭት ክፍል የተዘጋጀ ሲሆን የምዕመናኑን የመዝሙር የማዳመጥ ዝንባሌ እንዲሁም የApostolic Songs መተግበሪያ አጠቃቀም ላይ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለማጥናት እና ለማስተካከል ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
ስለሆነም ጊዜ ሰጥተው በመሙላት በተሻለ መልኩ እንድናገለግሎት እንዲረዱን በትህትና እንጠይቃለን::

Greetings, brothers and sisters.
Below is a link to a questionnaire prepared by the Audiovisual Team regarding the Apostolic Songs app. We kindly ask you to fill it in so we can know how to serve you better.
God bless you!!

https://forms.gle/vG6wSAA3pbnmfPV97
991 views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:14:02

1.2K views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ