Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Muslim Media Network🕘

የቴሌግራም ቻናል አርማ one_religion1ummah1book1flag — Ethio Muslim Media Network🕘 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ one_religion1ummah1book1flag — Ethio Muslim Media Network🕘
የሰርጥ አድራሻ: @one_religion1ummah1book1flag
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K
የሰርጥ መግለጫ

Ethio Muslim Media Network !
ሁሉም ከሃዲ ሚያለቅስለት ሚዲያ አለ ሙስሊም ግን ሚያለቅስለት ሚዲያ የለም!
ለጥያቄ ና ለአስታየት👉
@Abdu623

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-06 13:19:05
ይህ በእንዲህ እንዳለ ቀደዳዉ እንደቀጠለ ነዉ የተቆራረጠ አህያ ተቀጣጥሎ ድምፅ አሰማ¡ከዛስ?ከዛማ መጋለብነዋ አባቴ
561 views10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:47:48
ኢላሂ እኔስ መች ይሆን ተራዬ
476 views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:21:29
እዚጋ ደሞ ሌላ ትኩሳት የማሪያም ስእል ሽንኩርት ሸቷት እጇን ዘረጋች ኧረ አሁንስ ደከመኝ ወዴት ሄጄ ልሳቀዉ
547 views09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:16:40
476 views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:24:55
ታዳ ማን ይሆን ገዳያችን አንዱ በአንዱ እያሳበበ ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሚደረገዉ ሩጫ ቀጥሏል የፍርዱ ቀን ዳኛ አላህ ሆይ ፍርዱን ከአንተ እንጠብቃለን ፍትህ እንደሆነች ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምና ከነዛ እንቁ ሰለፎች ቡሀላ ላትመለስ ተቀብራ መዳረሻዋን አኼራ አርጋለች
467 views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:21:17
ኧረ ወገን ወገኑን መግደል ይብቃ!

በምዕራብ ወለጋ ዞን የተፈፀመው እጅግ ዘግናኝ የንፁሃን ጭፍጨፋ ደም ሳይደርቅ ዛሬ ደግሞ በቄለም ወለጋ ዞን ሀዋ ገለን ወረዳ ፤ ለምለም ቀበሌ ዉስጥ መንደር 20 ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ ጭፍጨፋ ተፈፅመዋል::

የጭካኔው ብዛት ህፃናትን : ሴቶችን እና ባጠቃላይ ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ መሆኑ ነው::
ከመንግሥት ዋንኛ ኃላፊነቶች ውስጥ ትልቁ የህዝብን ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ ነው::

የኦሮሚያ ክልልም ሆነ የፌደራሉ መንግስት ድርጊቱን ከማውገዝ አልፎ ህግን የማስከበር ኃላፊነታቸውን መወጣት አለባቸው::
ህዝቡም በአንድ ላይ ቆሞ ይህ ፀያፍ ተግባርን በቃ ሊል ይገባል!

Ustaz Kamil Shemsu
661 viewsedited  05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:07:48 ኢትዮጵያ ውስጥ ብልፅግና መምራት ከጀመረ ቡሃላ ያለተወደደው የሰው ልጅ ሂወት ብቻ ነው

ወይ መበልፀግ

@one_religion1ummah1book1flag
526 viewsedited  18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ