Get Mystery Box with random crypto!

​​በመላው ኢትዮጵያ ኔትወርካችንን እየገነባን እንገኛለን። ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ በሳፋሪኮም ኢትዮጵ | Safaricom Ethiopia

​​በመላው ኢትዮጵያ ኔትወርካችንን እየገነባን እንገኛለን። ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ግቢ ውስጥ በመኪና እየተዘዋወሩ የፋስት ፉድ/ የምግብ ሽያጭ አገልግሎት ከሚሰጡ አካላት ጋር አብረን መሥራት እንፈልጋለን፡፡ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አስፈላጊዎቹን ሰነዶች እስከ ዓርብ ግንቦት 5 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 11 ሠዓት ድረስ በኢሜይል አድራሻ myworkplaceservices@safaricom.et በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

#Share
@OfficialSafaricom