Get Mystery Box with random crypto!

​​የዲጂታል መርሃ ግብርን ለማካሄድ ያግዘን ዘንድ፣ በእውቀት ክህሎት የዳበሩ፣በስልጠና የታገዙ፤ በ | Safaricom Ethiopia

​​የዲጂታል መርሃ ግብርን ለማካሄድ ያግዘን ዘንድ፣ በእውቀት ክህሎት የዳበሩ፣በስልጠና የታገዙ፤ በምስል፣በድምጽ፣በጽሁፍ የቀረቡ የትምህርት ግብዓቶችን፣ ለሰልጣኞች በዌብ ሳይት፣ በኤስኤምኤስ፣ በዩኤስኤስዲ እና በተንቀሳቃሽ ስልክ፣
መተግበሪያ የኦንላይን ስልጠና ለመምራት እና ተደራሽ መሆን ያስችለን ዘንድ፣ ፈርጀ ብዙ የመማሪያ ቁሳቁስ ማቅረብ የሚችል፣ የእውቀት አስተዳደር እና የስልጠና ፖርታል ያለው አቅራቢ(ዎች) ለማሳተፍ እንፈልጋለን። በድርጅቱ ውስጥ ለተለያዩ የተማሪዎች ምድብ እና የእውቀት አስተዳደር መድረክን የሚያዘጋጅ
እንዲሁም የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ አካል የተጠየቁትን ሰነዶች እስከ ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2022 ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በሚከተለው ኢሜል አድራሻዎች ማቅረብ ይችላል bids@safaricom.et ።

#Share
@OfficialSafaricom