Get Mystery Box with random crypto!

​​በመላው ኢትዮጵያ ኔትወርካችንን እየገነባን እንገኛለን። ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ ምግብ በራሳቸው ቦ | Safaricom Ethiopia

​​በመላው ኢትዮጵያ ኔትወርካችንን እየገነባን እንገኛለን። ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ ምግብ በራሳቸው ቦታ ወይም ሬስቶራንት አዘጋጅተው በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ቅጥር ግቢ ውስጥ የምግብ ሽያጭ አገልግሎት ከሚያቀርቡ አካላት ጋር አብረን መሥራት እንፈልጋለን፡፡

የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አስፈላጊዎቹን ሰነዶች እስከ ዓርብ ግንቦት 5 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 11 ሠዓት ድረስ በኢሜይል አድራሻ myworkplaceservices@safaricom.et በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

#Share
@OfficialSafaricom