Get Mystery Box with random crypto!

«ታሪክ ሰሪ ትውልድ» የእውነት የሚዋደድ፤ ሁሌ እሚተዛዘን፡ በደ | شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

«ታሪክ ሰሪ ትውልድ»

የእውነት የሚዋደድ፤
ሁሌ እሚተዛዘን፡
በደሊል በሁጃ፤
በሐቅ የሚመዘን፡
ሰባብሮ የሚጥል፤
የኩፍርን ገመና፡
ተጠንቅቆ እሚቆም፤
ከብዶ እንደ ደመና፡
በተውሒድ የፀና፤
በእምነቱ እማይቀልድ፡
ናፈቀኝ ወላሒ፤
ታሪክ ሰሪ ትውልድ፡

«ኑሬ ነኝ ባይተዋሩ»

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi