Get Mystery Box with random crypto!

ethio Nure( ኑሬ ረጋሳ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nure_regassa — ethio Nure( ኑሬ ረጋሳ) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ nure_regassa — ethio Nure( ኑሬ ረጋሳ)
የሰርጥ አድራሻ: @nure_regassa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 375
የሰርጥ መግለጫ

በማህበራዊ በኢኮኖሚያዊ ዘርፎች የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች በፍጥነት እናደርሶታለን።

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 23:26:20
69 viewsNure, 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 23:26:05 ከ34 አመት በኃላ የእዉቀት አባቶቹን ፈልጎ ያገኘዉ ዶክተር!!! በወልቂጤ

አሁን ላለሁበት መሠረቶቼ በመሆናቹህ ማመስገን እወዳለሁኝ ዶክተር ጅላሉ አስመራ።

ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ አስተምረናቸዉ ትልቅ ደረጃ ደርሰዉ ከነበሩ ተማሪዎቻችን መካከል ዶክተር ጅላሉ አስመራ ከአለንበት ቦታ አሰባስቦ ምሳ ግብዣ ያደረገልን ይላሉ መምህራኖቹ።

ዛሬ ጡረታ ወጥተን ባለንበት ጊዜ የቀድሞ የቀለም ትምህርት ዉለታዉን አስታዉሶ እንዲህ ፈልጎን ሲመጣ ደስታዉ ከምንጠብቀዉ በላይ ነዉ ይላሉ መምህራኖቹ።

ዶክተር ጅላሉ አስመራ አንደኛ ደረጃ ራስዘስላሴ ትምህርት ሁለተኛ ደረጃ የቀድሞ ጎሮ ወይም የአሁኑ ያበሩስ ትምህርት ቤት በስነ ምግባር የተመሰከረለት ፣ ጎበዝ ተማሪ ፣ መምህራን በማክበር፣ ትሁትና የሚባለዉን ሁሉ በሀላፊነት የሚወጣ ተማሪ ነበር።

ዛሬ እኛን ሰብስቦ ስላጫወተን ምንኛ ደስ እንዳላቸዉ መምህራኖች ተናግረዋል።

ዶክተር ጅላሉ አስመራ በወልቂጤ ከተማ ተወልዶ ያደገ ሲሆን ከ34 አመት በፊት አንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ያስተማሩት መምህራኖችን ከአሜሪካ ወልቂጤ በመምጣት የምሳ ግብዣና ለእያንዳዳቸዉ 20 ሺህ ብር አበርክቶላቸዋል።

የእዉቀት አባቶችን አፈላልጎ ቆየት ያሉ ገጠመኞቻቸዉን እያስታወሱ የምሳ ፕሮግራሙን እየተቋደሱ እየትዝናኑ ዉለዋል።

መምህራኖቹ ከአስተማሩት ዶክተር ጅላሉ ጋር የወደኋላዉን ታሪክ እያስታወሱ ቁም ነገርና ገጠመኞቻቸዉን እያነሱ ጥሩ ቆይታ አድርገዋል።

የቀለም ትምህርት ባለዉለታዎቹን የዘላለም መሰረቶቻችን ናቸዉና ከዶክተር ጅላሉ ሁሉም ሊማርና የቀለም አባቶች የማፈላለግ ባህላችን እናድርግ!!!

አሁን ላለሁበት መሠረቶቼ በመሆናቹህ ማመስገን እወዳለሁኝ። (Thank you) በማለት ለየት ያለ ፕሮግራም አዘጋጅቶ የቀለም አባቶቹሁን አመሰግኗል ዶክተር ጅላሉ።

ቪቫ ዶክተር ጅላሉ አስመራ !!!
69 viewsNure, 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 18:37:16
134 viewsNure, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 18:36:44 ሁለቱም ልጆቼ ይዤ ጎዳና ልወጣ ነዉ !!

ቤትሽን ሽጪ

ወይዘሮ አሊማ ግራኝ ነዋሪነቷ በወልቂጤ ከተማ ሰላምበር ትምህርት ቤት አካባቢ ሲሆን ያለ ወላጅ አባታቸዉ ሁለት ልጆች ታሳድጋለች።

ባለቤቷ ሲሞት የሚኖሩበት ቤት ከፍሎ ያልጨረሰዉ 150 ሺህ ብር እዳ እንደነበረበትና አሁን ደግሞ ይህንንም እዳ ሁለት ቦርቀዉ ያልጨረሱ ትናንሽ ልጆች እያሳደገች ያለችዉ እናት ስራ የሌላትና ማንም የሚረዳት ቤተሰብ ፣ ወገን ስለሌላት እዳዉ ለመክፈል አቅም አጥታለች።

ባለቤቷ ከሞተ ሰባት አመት ሲሆን ሰዉ ቤት ልብስ እያጠበችና ቤት እያጸዳች ልጆቿን ታስተምራለች።

ባለቤቷ ከመሞቱ በፊት ቤቱን የገዛበት 150 ሺህ ብር ዕዳ ቀሪ እንዳለበት ታዉቃለች ይህንንም ዕዳ ለመክፈል አቅም እንደሌላትና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲረዳት ትማጸናለች።

አበዳሪዎቿ በተለያዩ ጊዜያት እዳዉን አልከፈለችኝም እያሉ ፍርድ ቤት እያመላለሷት እንደሆነም ትናገራለች።

ሁሉም ከተባበረ እነዚህ ታዳጊዎችና ወላጅ እናታቸዉ ጎዳና እንዳይወጡ መታደግ ይቻላልና የምንችለዉ እንደግፋቸዉ።

በተለያዩ ጊዜያት አበዳሪዎች እየመጡ ቤቱን ሽጠሽ ክፈይን ብዙ ጊዜ ጠብቀንሻል እያሉ እያስጨነቋት ነዉ።

ታዳጊ ልጆቿ ነዋል ታጁ እና ፈምሂል ታጁ የእናታቸዉ ስቃይና ፈተና እያዩ በተለያዩ ጊዜ ገንዘቡን ክፈሉ እያሉ ወደ ቤታቸዉ የሚመጣዉ አበዳሪ እያዩ ቤት ሊያስለቅቁን ነዉ እያሉ ያለቅሳሉ።

መጪዉ የአረፋ በአል ይህን ቤተሰብ እንዳይበታተኑና ባሉበት ቤት ተረጋግተዉ ማክበር እንዲችሉ ዕዳቸዉን እንዲከፍሉና ቤቱ ተሽጦባቸዉ ጎዳና እንዳይወጡ እንድረስላቸዉ።

ወላጅ አባታቸዉ በህይወት የሌለዉ ልጆች ይዤ ሜዳ ላይ እንዳልወጣ የምትችሉትን ደግፍኝ በማለት ትጠይቃለችና እንድረስላቸዉ።

መርዳት ለምትፈልጉ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000281410923

ሂጅራ ባንክ - 100128616000

ስልክ ቁጥር
0913338733 ወይዘሮ አሊማ ግራኝ
0961540464

የሚሰጡ እጆች በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ቦታ አላቸዉ!!!

ኑሬ ረጋሳ

መስጠት ባንችልም ለደጋጎች ሼር እናድርግላቸዉ መረጃዉ
126 viewsNure, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 19:29:07
126 viewsNure, 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:42:06
139 viewsNure, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:42:06
119 viewsNure, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:41:32 ጉዞ ወደ ብሩህ ተስፋ !!!
HIJRA bank ሂጅራ ባንክ

ሂጅራ ባንክ የድጅታል ባንኪንግ ለመጅመር ሙሉ ዝግጅት ማጠናቀቁ mobail banking, atm ,pos internet banking ስለ መጀመሩ የሚገልጽ ነው።ተጨማሪ አዳዲስ ቅርንጫፎች አአ ላይ ለመክፈት ዝግጅት ማጠናቀቁ አንዋር መስጅድ 7ኛ አውቶቢስ ተራ አመዴ ገበያ አካባቢ ሌሎችም እንዳሉ

የኔም ፣ ያንተም የሁላችንም ምርጫ ሂጅራ ባንክ
112 viewsNure, 19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 17:46:59
133 viewsNure, 14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ