Get Mystery Box with random crypto!

ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

የቴሌግራም ቻናል አርማ imamuabuhanifa — ኢማሙ አቡ ሀኒፋ
የቴሌግራም ቻናል አርማ imamuabuhanifa — ኢማሙ አቡ ሀኒፋ
የሰርጥ አድራሻ: @imamuabuhanifa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 561
የሰርጥ መግለጫ

ሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የሀነፊይ መዝሀብ ተከታዮች በዚህ ቻናል ስለ ሀነፊይ መዝሀብ ፣ ሀዲስ እና አንዳንድ ኢስላማዊ ታሪኮችን የምንዘግብበት ቻናል ነው ጥያቄ፣አስተያየትና ቅሬታ ካላቹህ @AmuAmii በዚህ አድርሱን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-17 21:55:42
አሰላሙአለይኩም ውድ የበይተል ማል ጀመዓ አባላቶች ከላይ የምትመለከቷቸው እናት እና ልጅ ወ/ሮ ሞሚና እና ህድጃ ይባላሉ 2 ቱም አሁን ላይ አስቸኳይ ህክምና ያስፈልጋቸዋል እናቲቱ እንደምትመለከቷት በደረሰባት የእሳት አደጋ አይኗ ቀዶ ጥገና መሰራት አለበት ለዚህም በቂ ገንዘብ ስለሌላቸው ቀዶ ጥገናውን ማድረግ አልተቻለም ስለዚህ እኛ ሊላህ ብለን የተቻለንን በማዋጣት እንድረስላት ።
እንዲሁም የመጀመሪያ ልጇ የሆነችው ህድጃ 7 አመቷ ሲሆን አሁን ላይ ጀርባዴ ወይም ጀርባዋ በአይነ ምድር መውጫ ላይ እየመጣ እየተሰቃየች ትገኛለች አስቸኳይ የሆነ ህክምና ያስፈልጋታል ሁላችንም ለአላህ ብለን እንርዳቸው
በአካል ለማታገኙን አካውንት ቁጥር-------------------#1000 31 706 2021 በይተል ማል
አቅም ያለን የአቅማችን አቅም ከሌለን ደግሞ አቅም ላላቸው shear እያደረግን የአንድን ቤተሰብ ሂወት እንታደግ ፋታ እማይሰጠው ህመም ነው ሁላችንም እንደ ቤተሰባችን አካል አይተን ልናዝን እና ልንራራ ይገባል ይህንን ጉዳይ የያዘው በይተል ማልን ቆም ብለን ምላሽ እንስጠው
እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ

@beytelmal2
@AmuAmi




𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
1.0K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 20:04:03 ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ወቢሂ ነስተዒኑ ዐውነከ ያከሪም አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል ዐለሚን ወሶላቱ ወሠላሙ ዐላ ሠይዲና ሙሀመድ ወአሊሂ ወሷህቢሂ አጅመዒን

የትጥበት ግዴታዎች

የትጥበት ግዴታዎች 3 ናቸው።
እነሡም፦
1-መጉመጥመጥ
2-በአፍንጫው ውሀን መሣብ
3-ሙሉ አካላቱን በውሀ ማዳረስ(ማስነካት)

ኢንሻአላህ በቀጣይ የትጥበት ሡናዎችን እናያለን አሏህ ያቆየን።





𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
668 views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 20:03:36 ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ወቢሂ ነስተዒኑ ዐውነከ ያከሪም አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል ዐለሚን ወሶላቱ ወሠላሙ ዐላ ሠይዲና ሙሀመድ ወአሊሂ ወሷህቢሂ አጅመዒን

አሊይ ረዲየሏሁ አንሁ ከነብያችን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም ሰምተው እንዲህ አሉ ከቁርአን አንድ አያህ የቀራ ሠው አሏህ በእያንዳንዱ ሀርፍ 10 አጅር ይሠጠዋል ከሶላት ውስጥ ሁኖ ከቀራ ደግሞ በእያንዳንዱ ሀርፍ 100 አጅር ይሠጠዋል በውዱእ ላይ ሁኖ ነገር ግን ሶላት ላይ ሣይሆን ከቀራ ደግሞ በእያንዳንዱ ሀርፍ 10 አጅር ይሠጠዋል ያለ ውዱእ ከቀራም እንደዚሁ በእያንዳንዱ ሀርፍ 10 አጅር ይሠጠዋል ነገር ግን ያለ ውዱእ ቁርአን መንካት አይችልም።

ጀናብተኛ ሁኖ ቁርአን መቅራት አይችልም ጀናብተኛ ሁኖ ግን ቁርአን ከቀራ ወንጀል ላይ ይወድቃል።






𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
537 views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 20:53:36 ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ወቢሂ ነስተዒኑ ዐውነከ ያከሪም አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል ዐለሚን ወሶላቱ ወሠላሙ ዐላ ሠይዲና ሙሀመድ ወአሊሂ ወሷህቢሂ አጅመዒን

ነብያችን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም በአንድ ወቅት እንዲህ አሉ ከላይ መታጠብ ሡና ነው ያልናቸው ለምሣሌ የኢድ ቀን ወይም ጁሙዐ ቀን ታጥቦ ሱና ሶላት የሠገደ በእያንዳንዱ ረከዐ አሏህ አስር አጅር ይሠጠዋል፣አስር ደረጃ ከፍ ያደርገዋል፣አስር ወንጀሎች ይታበስለታል ወንጀሉ ግን ከባድ ካልሆነ ነው ወንጀሉ ከባድ ከሆነ የሚጠራው በተውበት ነው።

እንደዚሁም እንደታጠበ ፈርድ ሶላት በጀመዐ የሠገደ ሠው በእያንዳንዱ ረከዐ አሏህ መቶ አጅር ይሠጠዋል፣መቶ ደረጃ ከፍ ያደርገዋል፣መቶ ወንጀሎችን ያብስለታል ወንጀሉ ግን ከባድ ካልሆነ ነው ወንጀሉ ከባድ ከሆነ የሚጠራው በተውበት ነው።






𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
506 views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 20:14:04 ኢማሙ አቡ ሀኒፋ

ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ወቢሂ ነስተዒኑ ዐውነከ ያከሪም አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል ዐለሚን ወሶላቱ ወሠላሙ ዐላ ሠይዲና ሙሀመድ ወአሊሂ ወሷህቢሂ አጅመዒን

የትጥበት አይነቶች

የትጥበት አይነቶች 10 ናቸው።

ከነዚህም ውስጥ 4ቱ ፈርድ፣ 4ቱ ሡና፣1ዱ ዋጂብ 1ዱ ደግሞ ሙስተሀብ ናቸው።


1፦ ፈርድ፦
1 ሴት እና ወንድ ልጅ ግንኙነት ማድረግ ይህም ሲባል የወንድ ልጅ ብልት ከክርክራቱ በላይ ከሴት ልጅ ብልት ከገባ በሁለቱም ላይ ትጥበት ግዴታቸው ነው የዘር ፈሳሽ ባይወጣም እንኳን።

2 በእንቅልፍ ልቡ የዘር ፈሳሽ ካዬ ፣ ብልቱን በመነካካት ወይንም ደግሞ በክጃሎት (በፍላጎት) መልኩ ሲወጣ ደግሞ የመፈናጠር ባህሪ ካለው ትጥበት ግዴታ ነው።

3 ሴቷ ደግሞ የወር አበባ ካየች

4 ኒፋስ፦ ኒፋስ ብሎ ማለት ሴቷ ከወለደች በኋላ የሚወጣ ፈሳሽ ደም ማለት ነው። ከላይ ከጠቀስናቸው ውስጥ አንዱ ከተከሠተ ትጥበት ግዴታ ይሆናል።



2፦ሡና፦
1 ጁሙዐ ቀን መታጠብ
2 የኢድ ቀን መታጠብ
3 የአረፋ ቀን መታጠብ
4 ወደ ሀጅ ጉዞ ሲየደርግ ከሀረሙ ከመድረሱ በፊት መታጠብ ሱና ነው ።


3፦ ዋጂብ፦
1 የሞተን ሠው ማጠብ ሙስሊም ሁኖ ከሞተ። ከላይ የጠቀስነው ነገር ከተከሠተ አንድ ሠው ከሠራው ለሌላው ይብቃቃል።


4፦ ሙስተሀብ፦
1 ካፊር የነበረ ልጅ ወደ እስልምና ሲገባ መታጠብ ይወደዳል ጀናባ ካልነበር ባይታጠብ ችግር የለውም። ግን
ካፊር በነበረበት ጊዜ ጀናባ ከነበር መታጠብ ግዴታ ነው።


ኢንሻአላህ በቀጣይ ካቆምንበት እንቀጥላለን አላህ ያቆየን






𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
969 views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 11:35:32
ዛሬ አላህ ነው ያወጣን ።

የአዲስ አበባ የስውር አሸባሪዎች መፈልፈያ እየሆነች ለነዋሪዎቿ ስጋት መሆኗ ቀጥላለች።

ሼር በማድረግ በደላችንን ለአለም እናሳይ።





𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
1.2K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 06:49:45
𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
752 views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 23:27:37 #ከዒድ_እለት_ሱንናዎች_መካከል

1-      ከዋዜማው ጀምሮ ተክቢራ ማብዛት፣
2-     ገላን መታጠብ፣
3-     ቆንጆ ልብስ መልበስና ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)
4-     ለዒድ ሶላት ከመውጣት በፊት ተምር ይሁን ሌላ ምግብ መቅመስ፣
5-     ወደ ሶላት ሲሄዱ ድምፅ ከፍ አድርጎ ተክቢራ ማለት፣
6-     ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ በእግር መሄድ፣
7-     በዒድ ቦታ ላይ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል መገኘት ልጆችን ጨምሮ፣
8-     የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት መለዋወጥ፣
9-     ከዒድ ሶላት በፊት ዘካተልፊጥር መስጠት፣
10-    የዒድ ሶላት መስገድ፣
11-     ከሶላት በኋላ ኹጥባ ማዳመጥ፣
12-    በሄዱበት መንገድ አለመመለስ፣
13-    በዒድ ቀን መደሠት፣
14-     ችግረኞችን መርዳት፣
15-    ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ዑለማን መዘየር



𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
7.9K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 20:19:55
𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
812 views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 20:12:02 ሰበር ዜና
.
የሰሜን ጎንደር ዞን የጎንደር ከተማ የኡለማዎች ምክር ቤት የጎንደር ሙስሊሞች
የኢድ ሰላት ከቤት ሳይወጡ ኢዱን በቤታቸው እንዲያሳልፉ መወሰኑን አስታወቀ
.
በጎንደር ሙስሊሞች ላይ በተቀናጀ መልኩ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ ተከትሎ
መንግስት የዜጎችን በአስተማማኝ የመኖር ዋስትና ሊያረጋገጥ ባለመቻሉ
ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዓሉን በቤቱ እንዲያሳልፍ ጥሪ አቅርበዋል::
.
መንግስት ችግሩን ከስር መሰረቱ ከመመርመር ይልቅ በሙስሊሞች መካከል
የነበረውን የሃሳብ ልዩነት በመጠቀም የችግሩን ዋና መንስኤ እና ጥፋት
ለማዳፈን እየሞከረ መሆኑን በማጋለጥ ከዚህ ድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳስቧል::

#Share
#Share




𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 & 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕦𝕤!

@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa
@imamuabuhanifa

For any Comment

@AmuAmii
4.0K views𝕒𝕞𝕦-𝕒𝕞𝕚𝕚, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ