Get Mystery Box with random crypto!

የነዳጅ ኮንትሮባንድ ለመከላከል 'ነዳጅ ላይ ጭማሪ ማድረግን' እንደመፍትሔ መጠቀም፥ በሞተር ሳይክል | ኑ እናንብብ

የነዳጅ ኮንትሮባንድ ለመከላከል "ነዳጅ ላይ ጭማሪ ማድረግን" እንደመፍትሔ መጠቀም፥
በሞተር ሳይክል የሚፈፀምን ወንጀል ለመግታት "ሞተር ሳይክል" ላይ እቀባ መጣልን እንደመፍትሄ መቁጠር፥
ወንጀለኞችን ለማቆም "ከአማራ ክልል ወደ አዲሳባ የሚገባ መኪናን" አቁሞ ህዝብ ማጉላላት እንደመፍትሄ ማሰብ፥
መታወቂያ ማደስና ማውጣትን በመከልከል ሕገወጥነትን ለመግታት መሞከር፥
የገንዘብ እጠረትን ለመቅረፍ ገንዘብ አትሞ በመርጨት ኢንፍሊሽን ማምጣትን እንደመላ መውስድ.....

ብቻ መንግስታችን እግዚአብሔር የባረከው እና በአስተዋይነቱ ወደር የማይገኝለት ነው።

@Tfanos