Get Mystery Box with random crypto!

ንቁ'የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ!

የቴሌግራም ቻናል አርማ nkuyemedankenzare — ንቁ'የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ!
የቴሌግራም ቻናል አርማ nkuyemedankenzare — ንቁ'የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ!
የሰርጥ አድራሻ: @nkuyemedankenzare
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.17K
የሰርጥ መግለጫ

ነገ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ድንቅ ነገር ያደርጋልና ተቀደሱ"""ኢያሱ፤3፤5
////////////////////////////
@bemaleda_neku የሚለዉን ቻናላችንንም ይቀላቀሉ ////////

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-02-06 16:38:18
ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ነዉ።
2ኛቆሮ፤11፤28 ቤተ ክርስቲያን ዘለዓለማዊ ልጅነትን የምናገኝባት፤ ስንታመም የምታክመን ስናዝን የምታፅናናን ዕዉቀት የምትመግበን ስንሳሳት የምታርመን ስንቆሽሽ የምታጥበን የክርስቶስ ማደሪያ የሆነች መላዕክቶች የሚወጡባትና የሚወርዱባት በስዉር ያሉ ቅዱሳንና ምዕመናን መሰብሰቢያ ናት። ዛሬ እኔና መሰሎቼ በሰራነዉ ኀጢአት ማቅ ለብሳ አዝናለች ከቅድስት ቤተክርስቲያን ቀጥሎ የክርስቶስ ማደሪያ ሰዉነታችን ነበረ። ሰዉነታችንን በኀጢአት ረክሶ የእርኩስ ማደሪያ በመሆኑ መድሃኒቱን ከዉስጣችን አሳደነዋል ሐዋ፤9፤4-5 በዉጪ ያሉትን አሳዳጆችና ገዳዮችን ብቻ ተመልካች አንሁን ወደ ዉስጣችን ልንመለከት ይገባናል የአመፅ ልጆች ሆነን በሰራነዉ ኀጢአትና ራሳችንን በኀጢአት በማርከሳችን ነዉ እንዲህ የመከራ ባለቤት የሆነችዉ የትኛዉም ደፋር ነኝ ብሎ የሚያሰብ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቅጥር ዉስጥ ሲጋራ ጫት ዝሙት ሆነ ሌሎች እርኩሰትን አይሰራም ለምን? ቅድስት ቦታ እንደሆነች ስለምናዉቅ ግን ራሳችንን በኀጢአት ለማርከስ ምንም ሳንፈራ ኀጢአትን እንሰራለን በዚህም ምግባራችን መድሃኒታችንን ስላስመረርነዉ ተለይቶን ኀጢአት ስለነገሰብን ነዉ ዲያቢሎስ እርስ በእርስ እያለያየን ያለዉ እባካችሁ ሁላችንም የየራሳችንን ኀጢአት እያሰብን ልናለቅስ ይገባል ዓይናችንን ከሰዉ ላይ ልናነሳ ይገባል ሉቃ፤18፤9-14 ወደ ዉስጣችን ልንመለከትና ከልብ በሆነ ሀዘን የእግዚአብሔርን ይቅርታ ልንፈልግ ይገባል 2ኛቆሮ፤6፤12-20 አምላክ እንዲታረቀን ልንጾም ልንጸልይ ይገባናል። መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለም ከሰማይ በታች ካሉ ከክፉዎች አጋንንት ጋር ነዉ እንጂ ኤፌ፤6፤12 አንደበታችሁን ከክፉ ከልክላችሁ 3ቷን ቀን በአግባቡ ተጠቀሙባት። ሮሜ፤12፤17-19

@Nkuyemedankenzare
592 views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 17:48:42 ንቁ'የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ! pinned «የንስሀ ስግደት መስገድ በተመሳሳይ ኃጢአት ከመዉደቅ ይታደገናል!  ከላይ እንደ ተነጋግርነዉ የንስሀ ስግደትን መስገድ እዉነተኛ ጸጸትን የሚያመጣ ኃያል ስግደት በመሆኑ እግዚአብሔርን በመበደላችን ጸጸትና ኀዘን ሳይሰማን ሲኦልን ፍራቻ ለይምሰል ንስሀ ከገባንበት በኋላ መልሰን መላልሰን ተመሳሳይ ኃጢአት እንድንሰራ የሚያደርገን ጠላታችን ተዋርዶ ቦታዉን ሲለቅ ወደ ልባችን ተመልሰን እግዚአብሔርን ምን ያህል…»
14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 17:48:42 ንቁ'የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ! pinned «የንስሀ ስግደት! እዉነተኛ ጸጸት የምናገኝበት! እግዚአብሔር ምላካችን የነጻነት አምላክ ስለሆነ በግድ እንድናመልከዉ አላደረገንም ሆኖም እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነዉና የሲኦልና የገነት መግቢያ ሕግ አስቀምጦልናል / እርሱ ብቻ አይደለም የሲኦልን አስከፊነት የገነትን መልካምነት ከተፈጥሮ እንድንማር አድርጓል፦ ምድራዊ ደስታና መከራ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቢሆንም ስንደሰት የገነትን መልካምነት እንድናስብ።…»
14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ