Get Mystery Box with random crypto!

በመከራቸዉ ጊዜ በማለዳ ወደ እኔ ይገስግሳሉ እንዲህም ይላሉ፥ ኑ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር | ንቁ'የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ!

በመከራቸዉ ጊዜ በማለዳ ወደ እኔ ይገስግሳሉ እንዲህም ይላሉ፥ ኑ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር እንመለስ እርሱ ሰብሮናልና እርሱም ይፈዉሰናል እርሱ መትቶናልና እርሱም ይጠግነናል ከሁለት ቀን በኋላ ያድነናል በሦስተኛዉም ቀን ያስነሳናል!
ትንቢተ ሆሴዕ፤6፤1-3

@Nkuyemedankenzare