Get Mystery Box with random crypto!

#​​እሱን_ተይው ..... ስትወጅው ካልወደደሽ ስትቀርቢው ካልቀረበሽ ስትጠጊው ካልተጠጋ ስለፍ | ♥̷_̷የ̷ፍ̷ቅ̷ር̷_̷ግ̷ጥ̷ም̷♥̷

#​​እሱን_ተይው .....

ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ

አይሆንሽም እሱን ተይው
አትድከሚ ላታገኚው
ማፍቀርሽን እያወቀ
በፍቅራችሁ ካልፀደቀ

በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው


Any comment @Muba88


━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

Share & join @Nizretm

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢