Get Mystery Box with random crypto!

መተሽብኝ ነበር : ለሊት ላይ በህልሜ፣ አቤት ብዬም ነበር : ስምሽ መስሎኝ | ♥̷_̷የ̷ፍ̷ቅ̷ር̷_̷ግ̷ጥ̷ም̷♥̷

መተሽብኝ ነበር :
ለሊት ላይ በህልሜ፣
አቤት ብዬም ነበር :
ስምሽ መስሎኝ ስሜ፣
ግና ሳልጨርሰው :
ፍቅርን አጣጥሜ፣
ፍጥን እንደ ንፋስ :
እጥር እንደ #ጳጉሜ፣
..............አልሽብኝ አለሜ ።

@Muba88

SHARE & JOIN @Nizretm
SHARE & JOIN @Nizretm