Get Mystery Box with random crypto!

ፌደራል መንግስቱን ጨምሮ የትግራይና የኦሮሚያ ክልል መንግስታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ፌደራል መንግስቱን ጨምሮ የትግራይና የኦሮሚያ ክልል መንግስታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እያፈረሱ ነው

ንሥር ብሮድካስት
ሐምሌ 17/2015

የፌዴራል መንግሥት፣ የትግራይና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ የሚያደርጉት ግልጽና ስውር እንቅስቃሴ ይቅርታ የማያሰጥ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ነው ሲል እናት ፓርቲ ገልጿል።

ወቅታዊ፤ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube :- https://www.youtube.com/channel/UC9yOQepDMiEq7xHUodXo0kQ
FaceBook Page 1 : https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2: https://www.facebook.com/Nisirmereja
Telegram: https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።