Get Mystery Box with random crypto!

በጎንጂ ቆለላ ታሪክ ተሰራ ንሥር ብሮድካስት ሐምሌ 17/2018 ፋኖዎችን | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በጎንጂ ቆለላ ታሪክ ተሰራ

ንሥር ብሮድካስት
ሐምሌ 17/2018

ፋኖዎችን ለማፈን የሄደው የሚሊሻ ሀላፊው ተማርኳል። በተጨማሪም የሰላም እና ደህንነት ሀላፊው ቆስሎ ባህርዳር ሆስፒታል እንደገባ መረጃዎች እየወጡ ነው።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ ምንጮች ከትላንት በስትያ በጎንጂ ቆለላ ወረዳ፣  ህዝብ እናወያያለን ብለው፣ ወደ ሊቃውንቱ ስፍራ ዋሸራ ቀበሌ ከዘለቁ የብአዴን አመራሮች መካከል፥ የሚሊሻ ሀላፊው አውለው አላምር ሲማረክ፤ የሰላም እና ደህንነት ሀላፊው ደግሞ በፋኖ ጥይት ቆስሎ ወደ ባህርዳር ሆስፒታል ተልኳል ሲሉ አረጋግጠውልናል።

ወቅታዊ፤ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube :- https://www.youtube.com/channel/UC9yOQepDMiEq7xHUodXo0kQ
FaceBook Page 1 : https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2: https://www.facebook.com/Nisirmereja
Telegram: https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።