Get Mystery Box with random crypto!

አዲሱ ቤተመንግስት የአብይ አሕመድ የግል ንብረት እንደሆነ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናግረዋል | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

አዲሱ ቤተመንግስት የአብይ አሕመድ የግል ንብረት እንደሆነ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናግረዋል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 27/2015

በመንግስት ቋት ውስጥ ስላሌለው የገንዘብ ሚኒስቴር ስለማያውቀው የአዲሱ ቤተመንግስት ግንባታ የገንዘብ ምንጭና የሕግ ጥሰትን በተመለክተ ጠንካራ ጥያቄዎች ተጠይቀዋል።

ፓርላማው ቢጠይቅም ሰምቶ ዝም የሚለው መንግስት አዲሱ ቤተመንግስት የአብይ አሕመድ የግል ንብረት እንደሆነ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። እኛ ስለበጀቱ አናውቅም ብለዋል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።