Get Mystery Box with random crypto!

የሸኔ ሽብር ቡድን አባላት በከፈቱት ትኩስ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ              | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የሸኔ ሽብር ቡድን አባላት በከፈቱት ትኩስ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ

                        ንሥር ብሮድካስት
                        ሰኔ 6/2015

ምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ (ዝዋይ) ከተማ  ሰኔ 4/2015  ከሌሊቱ አምስት ሰዓት አካባቢ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና  ኦነግ ሸኔ  ታጣቂ ቡድን መካከል በተደረገ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።