Get Mystery Box with random crypto!

የብልፅግናው መንግስት ተልኮ ፈፃሚወች ትናንት በጎጃም በንፁሀን ላይ ግድያ ፈፅመዋል        | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የብልፅግናው መንግስት ተልኮ ፈፃሚወች ትናንት በጎጃም በንፁሀን ላይ ግድያ ፈፅመዋል

       ንሥር ብሮድካስት
        ሰኔ 6/2015

በደምበጫ ከተማ የአገዛዙ ጦር የከፈተውን ተኩስ ተከትሎ የሰው ህይወት ጠፍቷል ይህን ተከትሎ ደምበጫ ጅጋ እና ፍኖተ ሰላም ላይ መንገድ በመዝጋት  ህዝባዊ ሰልፍ ተደርጓል ፍኖተ ሰላም ላይ 2 ወጣቶች ሲገደሉ ከ4 በላይ ሰዎች ቆስለዋል።

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.