Get Mystery Box with random crypto!

እጅግ እጅግ አስቸኳይ ለደጀን ማርቆስ መስመር የመከላከያ ዩኒፎርም ተሰጧቸው አዲስ አበባ ውለው | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

እጅግ እጅግ አስቸኳይ ለደጀን ማርቆስ መስመር

የመከላከያ ዩኒፎርም ተሰጧቸው አዲስ አበባ ውለው ያደሩት የኦሮሚያ ልዩ ሀይሎች በዚህ ሰዓት ጎሃ ፂዮንን አልፈው አባይ በረሃ ገብተዋል።

በደጀን ደብረ ማርቆስ በማለፍ በጎጃም አማራ ላይ ጦርነት ለመክፈት ተልኮ የተሰጣቸው የኦሮሚያ ልዩ ሀይሎች በ11 ታታ መኪና ምሽቱን ተገን በማድረግ እየገሰገሱ ነው።

ደጀን ፣ቢቸና ፣ሞጣ፣ፍኖተ ሰላም ፣ደንበጫ አስቸኳይ እርምጃ ውሰዱ። መንገዶችም ይዘጉ!

የተቀረው የአማራ ክፍል አስፈላጊውን ድጋፍ ያድርግ!

አዲሱ ደርቤ