Get Mystery Box with random crypto!

በጎጃም ከፍተኛ ህዝባዊ እምብተኝነት ቀጥሏል ንሥር ብሮድካስት ሰኔ 5/2 | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በጎጃም ከፍተኛ ህዝባዊ እምብተኝነት ቀጥሏል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

በዚህ ሰዓት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የዞንና የወረዳ እንዲሁም የክልል አመራሮችን በመ ሰብሰብ ጌታቸው ረዳ የሠጣቸውን አሳይመንት ይዘው እያወያዩ መሆኑ ታውቋል።

አብይ ህመድ ደግሞ በጎጃም ጦርነት አስከፍቶ ንፁሀንን እየጨፈጨፈ ይገኛል። ህዝቡም አልበገርባይነቱን በማሳየት ህዝባዊ እንቢተኝነቱን አሳይቷል።

ለዶ/ር ይልቃል የተሰጠው አሳይመንትም ከራያ እና ወልቃይት ወንጀል ሰርተው በሱዳንና በትግራይ የተደበቁትን እንዴት ወደ አማራ ክልል መመለስ ስላለባቸው ጉዳይ ሆኗል።

ሌላው የተሰጣቸው አሳይመንት ወደ ትግራይ ያለ ማንም ከልካይ እህልና ሌሎች ቁሳቁሶች እንዲገቡ: አላሳልፍም በሚል አካል ላይ ደግሞ እርምጃ እንዲወሰድ ስለመሆኑ ታውቋል።

በጎጃም በሸዋ የፋሺስት ሠራዊት በየመንደሩ ተበትኖ በከባድ መሳሪያ ያሸብራል: ይዘርፋል: ይገላል። በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ትግራይ የሚያልፍ የጭነት መኪናዎችን አጅቦ እንዲያሳልፍ ተልዕኮ ተሰጥቷል።

ከዚህ በፊትም በእርግጥ ከአማራ ወደ ትግራይ የሚጫን እህል: ሌሎች ቁሳቁሶች እና የቁም እንስሳ : የጋማ ከብት እንጅ ከትግራይ አንድም ነገር ሲገባ ታይቶ አይታወቅም።

በተጨማሪም ከትግራይ ወደ አማራ የሚሰደድ ህዝብ እንጅ ከአማራ ወደ ትግራይ የሚሠደድ ለስራ የሚሄድም እንዲሁ ።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።