Get Mystery Box with random crypto!

2 ክላሽ  ከ2,146 ጥይት ጋር ተይዟል         ንሥር ብሮድካስት         ግንቦት 12/ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

2 ክላሽ  ከ2,146 ጥይት ጋር ተይዟል

        ንሥር ብሮድካስት
        ግንቦት 12/2015

መነሻውን ሀይቅ መዳረሻውን ደግሞ ምዕራብ ወሎ ያደረገ የጦር መሳሪያን ከገራዶ ወጣ ብሎ ይቶ በተባለ ቦታ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ እወቁልኝ ብሏል።

2 ጥቁር ታጣፊ ክላሽ፣ 1 ሽህ 713 የብሬይን ጥይትና 433 የክላሽ ጥይት በድምሩ 2 ሽህ 146 ጥይት ነው በቁጥጥር የዋለው ብሏል ፖሊስ።

መረጃው የወረዳው መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ነው።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።