Get Mystery Box with random crypto!

ወያኔ የምስራቅ አማራ ፋኖን ዮኒፎርም በ 40 ሺህ ብር ልግዛችሁ አለች ንሥር ብሮድካስት ነሃሴ 2 | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ወያኔ የምስራቅ አማራ ፋኖን ዮኒፎርም በ 40 ሺህ ብር ልግዛችሁ አለች

ንሥር ብሮድካስት
ነሃሴ 22/2014

ወይ ፍንክች! የአባቱ ልጅ!

ወያኔ ዛሬ ራያ ቆቦ ላይ ቤት ለቤት እየዞረች አሰሳ እያደረገች መሆኗ ተሰምቷል። ታዲያ አንዱ እየፈለገች ያለችው የምስራቅ አማራ ፋኖን ዮኒፎርም ልብስ የያዘ ካለ እያለች እስከ 40 ሺህ ብር ልግዛችሁ እያለች መሆኑን የንሥር መረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።
ስለሆነም ወያኔ ዮኒፎርሙን ለመግዛት ሳይሆን ለመሰለያና ለመንጠቅ ስለሆነ ማህበረሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደር ለማሳሰብ እንወዳለን።

ወይ ፍንክች! የአባቱ ልጅ!

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።