Get Mystery Box with random crypto!

3ኛው የሴራ ጦርነት ነሃሴ 21 ምሽት Update…………………………… የቆቦ አመራር ቆቦን አስረ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

3ኛው የሴራ ጦርነት
ነሃሴ 21 ምሽት Update……………………………
የቆቦ አመራር ቆቦን አስረክቦ ፈርጥጧል! *******
ይህ ጦርነት አሁንም በሴራ ተሸፍኖ እያየነው ነው። ለእውነት እየተዋደቁና መስዋትነት እየከሉ የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት እንዳሉ ሁሉ በጦርነቱ የሚያሾፉ መላከያው እንዲበተን እያደረጉ ያሉ እንዳሉም ለመረዳት ችለናል። በወገን ጦር ሜዳ ላይ ከመከላከያ ጋር የተቀላቀሉ የኦነግ አባላት እንዳሉ ለማወቅ ችለናል። ይህም ለወያኔ የሰራዊቱን እንቅስቃሴ ለማወቅ ቀላል እያደረገላት ነው። በአሁኑ ሰአት ወያኔ ያለምንም ችግር መረጃ እያገኘች ነው። የፋኖ ጉዳይ ግን አሁንም ወያኔን ግራ እንዳጋባት ነው።
በአጠቃላይ ወያኔም ሆነ ባንዳወቹ ስጋታቸው ብለው ያስቀመጡት ፋኖ ብቻ እንደሆነ መግለፃቸውን ለማወቅ ችለናል። ፍኖወችን ቀለበት ውስጥ እንዴት ማስገባት እንደሚችሉ የቤት ስራ ሆኗል። ፋኖን ለማስበላት የቋመጡ ሃይሎች ተሰልፈዋል።
በፕሮፓጋንዳ የወሎ ህዝብ አሁንም ለቆ ስደት ላይ ነው። በሴራው የወሎ ህዝብ መደራደሪያ ሊሆን ነው።
ስለሆነም ይህን የሴራ ጦርነት የአማራ ህዝብ እንዴት ማሸነፍ እንዳለበት ፋኖ እንደገና ምከር።

በሴራ ጦርነት አላስፈላጊ መስዋትነት እንዳይከፈል ፋኖ ምከር! አማራ ምከር!