Get Mystery Box with random crypto!

የንሥር ብሮድካስት የጦር ሜዳ መረጃወች ፟ _ራያ ግንባር *********************** ነ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የንሥር ብሮድካስት የጦር ሜዳ መረጃወች ፟ _ራያ ግንባር
***********************

ነሃሴ 21/2014

ቀዮ ጋራ _ ቀዮ ጋራ በነበረው ከፍተኛ ውጊያ ከፋኖ፤ ከመከላከያና ከሌሎች ሃይሎች በወገን በኩል መስዋትነት ተከፍሏል። በጠላት ላይም ብዙ ጉዳት እንደደረሰ የንሥር መረጃወች ጠቁመዋል።
ባለፉት ቀናቶች መስዋትነትን ለከፈሉልን ጀግኖች ክብር ይግባቸው!

አሁናዊ ሁኔታ!
ራያ ግንባር_ አራዱን ላይ ውጊያው ቀጥሏል
በአፋር _ ፎኪሳ ላይ ውጊያው አለ

የታዮ ስጋቶች
• ጦርነቱ የትግሬና የአማራ ተደርጎ የመወሰድ አዝማሚያ እየተስተዋለ ነው።
• ህውሃት ከዚህ በፊት በመጣችበት መስመር ተከትላ ድጋሚ እየሞከረች ነው። መንግስት ግን ጦርነቱን በአጭሩ ለምቅጨት የሚያስችል ሃይል አላሰማራም።
• ከመክላከያ ውስጥ ተሰለፎ የኦነግ አባል መገኘቱን የመከላከያ ምንጮቻችን ተቁመውናል። በመከላከያ ውስጥም ጥርትጣሬ መፍጠሩ ተሰምቷል
• የትግራይ ተፈናቃዮች _ በቂ ምርመራ ሳይደረግባቸው እየገቡ ነው።
• ማህበረሰቡ ትናንት ከተለያዮ የጦርነት ቦታወች ለቆ ወደ ቆቦ ሲሰደድ ነበር ፤ ዛሬ ደግሞ ራያ ቆቦንም እየለቀቀ እየተሰደደ ነው።
• የራያ ቆቦ አመራሮች _በመኪና እራሳቸውን ከአካባቢው ሲያሸሹ መታየታቸውና ለማህበረሰቡ ያደረጉት እገዛ አለመኖሩ
• ሌሎችም ይገኙበታል።
ማስታወሻ
የወሎ ህዝብ ብሎም አማራ ለዳግም ስደት እየተዳአረገ ነው። ************ የአማራም ሆነ የፌደራል መንግስት ከፕሮፓጋንዳ ወሬአቸው እንዲወጡና በቂ ያህል በራያ ግንባር አሰማርተው ጦርነቱ በአስቸኳይ እንዲቋጩ ህዝቡ ጥሪ እያደረገ ነው።

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።