Get Mystery Box with random crypto!

ላለፉት 5 ወራት በኢትዮጵያ የነበረው የጦርነት መርገብ ለUSAID እና አጋሮች በአፋር፣ አማራ እና | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ላለፉት 5 ወራት በኢትዮጵያ የነበረው የጦርነት መርገብ
ለUSAID እና አጋሮች በአፋር፣ አማራ እና ትግራይ ላሉ ሰዎች የሚደረገውን ሰብአዊ ድጋፍ ለማሳደግ እረድቶ ነበር። እንደገና ወደ ጦርነት መገባቱ ይህንን ሥራ ለማከናወን ይከለክላል። የኢትዮጵያ መንግስት እና ህውሃት ጦርነቱን አቁመው ወደ ድርድር ጠረጴዛ እንዲመለሱ እናሳስባለን።

የ USAID ድርጅቱ ኃላፊ፤ ሳማንታ ፓወር

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።