Get Mystery Box with random crypto!

እንዝመት ወደ ትዊተሩ ግንባር !! ከ ethiopian truth በኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ ያለውን | The Niles ናይል 🇪🇹

እንዝመት ወደ ትዊተሩ ግንባር !!
ከ ethiopian truth

በኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ ያለውን የጠላቶቻችን የተቀናጀ የሃሰት ዘመቻ እውነትን በመግለፅ አብረን እንታገል ።

የቅጥረኛ ኘሮፓጋንዳስቶችን አፍራሽ ተግባር እንመክት ፤

ይህ ስለ አንዲት ሃገራችን ሲባል የሚደረግ ትግል ነው

ግቡ ወደ ትዊተሩ የትግል ግምባር ።

በተከታዪ ሊንክ የተዘጋጁ መልዕከሰቶችን ትዊት እናድርግ ጎበዝ

#ethiopian truth

https://ethiopiantruth.com/if-youre-an-african-respecting-the-au-is-respecting-yourself-respect-obasanjo/