Get Mystery Box with random crypto!

በሀዲየኛ ቋንቋ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማገልገል ጉባኤ ዘርግተው በመትጋት ላይ ያሉ ህጻናት እና | ንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ

በሀዲየኛ ቋንቋ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማገልገል ጉባኤ ዘርግተው በመትጋት ላይ ያሉ ህጻናት እና ታዳጊ ወጣቶች
***

ቅድስት ቤተክርስቲያን አንድ አከባቢ ላይ በመከራም ሆነ በደስታም ጸንታ ትኖር ዘንድ እና በአከባቢ ቋንቋ የሚያገለግሉ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ማፍራት ትልቅ ሚና አለው።

ሐዋርያዊ አገልግሎት ለማዳረስ እና ውብ የሆነውን የቅድስት ቤተክርስቲያን የነፍስ ማዳን ገጽ ለፍጥረት ለማድረስ ቋንቋን መሰረት ያደረጉ ፈተናዎችን ማጥፋት እና ማጥበብ ግድ ነው።

ህገ ቤተክርስቲያንን በጠበቀ መልኩ፣ ሐዋርያዊ ሰንሰለት ሳይጣስ እንዲህ አይነት ተግባራት በሁሉም አከባቢዎች ሊሳፋፋ ይገባል።

እግዚአብሔር ይመስገን