Get Mystery Box with random crypto!

ንባብ ለሕይወት — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ nibab_lehiwot — ንባብ ለሕይወት ን
የቴሌግራም ቻናል አርማ nibab_lehiwot — ንባብ ለሕይወት
የሰርጥ አድራሻ: @nibab_lehiwot
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 104
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

ሰላም እንኳን ወደ channelላችን በሰላም መጡ በዚህ channel
*ልብወለድ
*ባህል ባህል የሚሸቱ ወግ እና ጥቅሶችን
*ከ ተወደዱ መፅሀፍት የተመረጡ አስተማሪ እና አዝናኝ ፅሁፎችን ያገኛሉ።
ንባብ ካለንበት ወጥተን ዓለምን የምናስተውልበት መነፀር ነው።
ማንበብ የአእምሮን አድማስ ማስፋት፣ እይታን ማርቀቅ አጠቃላይ ሙሉ ሰው የምንሆንበት ብቸኛ መንገድ ነው።ይቀላቀሉን @nibab_lehiwot


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

25 märts 2023
Picture 1 from ንባብ ለ ሕይወት 2023-03-25 22:24:01
የባሌ ቤተሰቦች በትዳሬ ጣልቃ እየገቡ ተቸገርኩ

እኔ ከ ፍቅረኛየ ከተዋወቅን ቶሎ ነዉ ኣብረን መኖር የጀመርነዉ እና ከኔ በፊት ሚስት ነበረችው ግን እንደተለያዩ ነዉ የነገረኝ ፣
ግን ፍቺ ኣላረጉም ነበር እና ዋሸኝ ፣የተለያዩት እስዋ መዉለድ ስለማትችል ነበር እና ካረገዝኩ ቡዋላ ሰማሁ፣

እኔ ቤተሰብ ነግሬ ቀለበት እንድናስር ግን እሱ መጀመርያ ፍቺ መፈፀሙ ኣለበት እስዋ ሌላ ሃገር ናት እና ቀለበቱ ቀረ አንድ ልጅ አለን፣
ልጄ በህክምና እርጉዝ እያለሁ አሞኝ ሐኪሞቹ እንዲወለድ አልፈለጉም ነበር ፣ለኔ ጤና ብለዉ ግን እኔ ልጎዳ ልጄ ይወለድ ብዬ በስንት ስቃይ በ እመቤታችን ብርታት ወለድኩ፣ እኔም ደናነኝ ልጄም ተገላገልኩ፣
ግን ከ ባለቤቴ ጋር ብዙ ደስተኛ አይደለሁም ምክንያቱም ቤተሰቦቹ ትዳራችን ለይ ጣልቃ እንዲገቡ ቦታ ይሰጣቸዋል በሁሉ ነገር በሃሳብ ባለው ንብረትም ለኔ ያለው ፍቅር በጣሙን እየቀነሰ ነዉ ፣

ቤተሰቦቹ በጣም ጣልቃ ይገባሉ ፣እኔ ነገርኩት ብዙ ጊዜ ግን ምንም ሊስተካከሉ አልቻሉም እንዳውም ነገሮች እየተባባሱ ነዉ ምን ላደርግ? እባካችሁ ሀሳብ ስጡኝ ፣
ስሜ እንዳይጠቀስ አደራ
913 viewsTeshe ......, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ንባብ ለሕይወት በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ንባብ ለሕይወት (@nibab_lehiwot) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @nibab_lehiwot ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ ንባብ ለሕይወት 104 ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ ንባብ ለሕይወት ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ ንባብ ለሕይወት የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
ንባብ ለሕይወት avatar
ንባብ ለሕይወት @nibab_lehiwot
በቴሌግራም ይክፈቱ