Get Mystery Box with random crypto!

በፀጥታ እና በሌሎች ምክንያቶች ፈተና ላልወሰዱ ከ15 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከመስከረም | ትምህርት ሚኒስቴር

በፀጥታ እና በሌሎች ምክንያቶች ፈተና ላልወሰዱ ከ15 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከመስከረም 08 እስከ 11/2016 ዓ.ም ፈተና ይሰጣል መባሉ ይታወቃል።

በጎንደር እና በጋምቤላ ሙሉ በሙሉና በከፊል ፈተና ያልወሰዱ እንዲሁም በማረሚያ ቤቶች ለሚገኙ ተፈታኞች ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም ማሳወቁ አይዘነጋም።

በፈተናው ዙሪያ የሚወጡ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን።

@News_For_Student
@News_For_Student