Get Mystery Box with random crypto!

#Grade8 የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል  ክልል አቀፍ የፈተና ውጤት | ትምህርት ሚኒስቴር

#Grade8

የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል  ክልል አቀፍ የፈተና ውጤትን በቀን 04/01/2016 ዓ.ም ይፋ አድርጓል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ማየት ይችላሉ ተብሏል።

#ማስታወሻ ፦ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

ሲስተሙን ለመጠቀም:- URL ለይ
1) ይህን ሊንክ  https://sidama.ministry.et  ይጫኑ
2) ፊት ለፊት በሚታየው  ቅጽ(form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር ያስገቡ
4) " ዉጤት ይመልከቱ " የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ፡፡

@News_For_Student
@News_For_Student